From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
|
መስፍን ፡ ጉቱ (Mesfin Gutu)
|
|
|
|
፬ (4)
|
አልበም (4)
|
| ዓ.ም. (Year):
|
፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
|
| ቁጥር (Track):
|
፲ (10)
|
| ርዝመት (Len.):
|
6:09
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች (Albums by Mesfin Gutu)
|
|
|
እኔስ ዝም አልልም እንዴት ዝም እላለሁ
የተደረገልኝ ከማንም በላይ ነው (2x)
ከማንም በላይ ነው ከማንም በላይ ነው
የብቻዬ አንተ የብቻዬ (2x)
ወግ ማዕረጌ አንተ ወግ ማዕረጌ (2x)
(ቅጥር ተሰራልኝ አሀሀሀ አሀሀሀ አሀሀሀ በከበረው ጌታ
የማይቻለውን ኦሆሆሆ ኦሆሆሆ ኦሆሆሆ ስንቱ የተረታ) 2x
ታዲያ መዘመር ነው እንጂ ላንተ አሀሀ ላንተ
ታዲያ መገዛት ነው እንጂ ላንተ ኦሆሆ ላንተ
(ላንተ አሀሀ ላንተ
ላንተ ኦሆሆ ላንተ) 2x
የብቻዬ አንተ የብቻዬ (2x)
ወግ ማዕረጌ አንተ ወግ ማዕረጌ (2x)
እኔስ ዝም አልልም እንዴት ዝም እላለሁ
የተደረገልኝ ከማንም በላይ ነው (2x)
ከማንም በላይ ነው ከማንም በላይ ነው
የብቻዬ አንተ የብቻዬ (2x)
ወግ ማእረጌ አንተ ወግ ማእረጌ (2x)
(ኧረ ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ተሻገርኩኝ
በነፍስ በስጋዬ የባረከኝ ያከበርከኝ የረዳኸኝ እዚያው ደረስኩኝ) 2x
ታዲያ መዘመር ነው እንጂ ላንተ አሀሀ ላንተ
ታዲያ መገዛት ነው እንጂ ላንተ ኦሆሆ ላንተ
(ላንተ አሀሀ ላንተ
ላንተ ኦሆሆ ላንተ) 2x
የብቻዬ አንተ የብቻዬ (2x)
ወግ ማእረጌ አንተ ወግ ማእረጌ (2x)
|