ይመቻል ፡ ትከሻው (Yemechal Tekeshaw) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 4.jpg


(4)

ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን
(Talefe Ya Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

አዝ፦ ትመቻለህ ፡ አንተኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ትመቻለህ (፰x)

ትመቻለህ ፡ ብልህ ፡ ስለተመቸኸኝ (፪x)
ታኮራለህ ፡ ብልህ ፡ ስላኮራኸኝ (፪x)

አዝ፦ ትመቻለህ ፡ አንተኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ትመቻለህ (፬x)

ከቃላት ፡ ያለፈ ፡ የተረጋገጠ (፪x)
ምቹ ፡ የት ፡ ይገኛል ፡ እንደ ፡ ጌታ ፡ ያለ (፪x)

አዝ፦ ትመቻለህ ፡ አንተኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ትመቻለህ (፬x)

ቀምሰው ፡ የአንተን ፡ ሰላም ፡ በእውነት ፡ ያጣጣሙ (፪x)
ትመቻልህ ፡ ብለው ፡ ስላንተ ፡ ዘመሩ (፪x)

አዝ፦ ትመቻለህ ፡ አንተኮ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ትመቻለህ (፬x)

ይመቻል ፡ ትከሻው ፡ የጌታዬ
ይመቻል ፡ ትከሻው ፡ የኢየሱሴ (፬x)