ወዳጄ (Wedajie) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 4.jpg


(4)

ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን
(Talefe Ya Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

አዝ፦ ትምክህቴ ፡ ኩራቴ ፡ የማምለጫ ፡ ዓለቴ
አንተ ፡ አይደለህም ፡ ዎይ ፡ እውነተኛ ፡ ወዳጄ (፪x)

ወዳጄ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ በአንተ ፡ ክብር ፡ ሰላየሁ
አባቴ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ በአንተ ፡ ወግ ፡ ሰላያሁ
ደስታዬ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ በአንተ ፡ ደስ ፡ ሰላለ
እመካብሃለሁ ፡ እስከ ፡ ዘለዓለም

አዝ፦ ትምክህቴ ፡ ኩራቴ ፡ የማምለጫ ፡ ዓለቴ
አንተ ፡ አይደለህም ፡ ዎይ ፡ እውነተኛ ፡ ወዳጄ (፪x)

የአንተ ፡ አባትነት ፡ እንዴት ፡ ልዩ ፡ እኮ ፡ ነው
የአንተ ፡ ወዳጅነት ፡ የተለሀ ፡ እኮ ፡ ነው
የአንተ ፡ ደስታ ፡ እኮ ፡ ዘለዓለማዊ ፡ ነው
እኔ ፡ ላልፈልግ ፡ አንተ ፡ በቂዬ ፡ ነህ

አዝ፦ ትምክህቴ ፡ ኩራቴ ፡ የማምለጫ ፡ ዓለቴ
አንተ ፡ አይደለህም ፡ ዎይ ፡ እውነተኛ ፡ ወዳጄ (፪x)