ትመቻልህ (Timechaleh) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 4.jpg


(4)

Talefe Ya Zemen
(Talefe Ya Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 6:50
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ/4

ትመቻለህ ብልህ ስለተመቸኸኝ/2
ታኮራለህ ብልህ ስላኮራኸኝ/2

ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ/4

ከቃላት ያለፈ የተረጋገጠ/2
ምቹ የት ይገኛል እንደ ጌታ ያለ/2

ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ/4

ቀምሰው ያንተን ሰላም በእውነት ያጣጣሙ/2
ትመቻለህ ብለው ስላንተ ዘመሩ/2

ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ/4

ይመቻል ትከሻው የጌታዬ
ይመቻል ትከሻው የእየሱሴ