ትምክቴ (Temketie) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 4.jpg


(4)

Talefe Ya Zemen
(Talefe Ya Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 4:18
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ትምክቴ ኩራቴ የማምለጫ አለቴ
አንተ አይደለህም ወይ እወነተኛ ወዳጄ

ወዳጄ ነህ ብልህ ባንተ ክብር ስላየው
አባቴ ነህ ብልህ ባንተ ወግ ስላየው
ደስታዬ ነህ ብልህ ባንተ ደስ ስላለኝ
እመካብሃለው እስከ ለዘላለም

ትምክቴ ኩራቴ የማምለጫ አለቴ
አንተ አይደለህም ወይ እወነተኛ ወዳጄ

ያንተ አባትነህ እንዴት ልዩ እኮ ነው
ያንተ ወዳጅነት የተለየ እኮ ነው
ያንተ ደስታ እኮ ዘላለማዊ ነው
እኔ ሌላ አልፈግ አንተ በቂዬ ነህ

ትምክቴ ኩራቴ የማምለጫ አለቴ
አንተ አይደለህም ወይ እወነተኛ ወዳጄ