ለኔስ ፡ ከማንም ፡ በላይ (Lenies Kemanem Belay) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 4.jpg


(4)

Talefe Ya Zemen
(Talefe Ya Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 7:08
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ለኔስ ከማንም በላይ ቀርቤ/4

እየሱስ አይደለም ወይ የነገሬ ሁሉ ውበት
የስራዬ ደሞ ክንውን የምኮራበት

አላየሁም እኔ እኔስ በዘመኔ/2
ምስኪኑን ሚያከብር እንደ እየሱሴ/2
ሞቴን ስመኝ እኔ ዙፋን አዘጋጅቶ ከፍታ አዘጋጅቶ
ወደራሱ አስጠጋኝ ጸጋውን አልብሶ ቅባቱን ቀብቶ

ለኔስ ቅርብ የምለው የልቤ ወዳጅ/2
ከእየሱሴ በቀር እኔ አላውቅ ወዳጅ/2
በቃ አልፈልግም እርሱ ይበቃኛል ጌታ ይበቃኛል
እንደሱ ያለ ወዳጅ ኧረ የት ይገኛል ከቶ የት ይገኛል

ለኔስ ከማንም በላይ ቀርቤ/4

እየሱስ አይደለም ወይ የነገሬ ሁሉ ውበት
የስራዬ ደሞ ክንውን የምኮራበት