From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ፦ እኔ ፡ ያመንኩህ ፡ የተደገፍኩህ
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ
እኔማ ፡ ያመንኩህ ፡ የተደገፍኩህ
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ (፬x)
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ (፮x)
ሠማይ ፡ መደር ፡ መሰከሩ
ኃያል ፡ ከአንተ ፡ በላይ ፡ የለም ፡ አሉ
ፈጥረት ፡ ሁሉ ፡ ተናገሩ
ጀግና ፡ ከአንተ ፡ በላይ ፡ የለም ፡ አሉ
ጀግና ፡ ጀግና ፡ ነህ
ጀግና ፡ ጀግና ፡ ነህ
ኃያል ፡ ኃያል ፡ ነህ
ኃያል ፡ ኃያል ፡ ነህ (፪x)
አዝ፦ እኔ ፡ ያመንኩህ ፡ የተደገፍኩህ
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ
እኔማ ፡ ያመንኩህ ፡ የተደገፍኩህ
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ (፬x)
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ (፮x)
እኔ ፡ ተስማማሁ ፡ ከፍጥረት ፡ ጋራ
የአንተን ፡ ክብር ፡ ሁሌ ፡ እንዳወራ
ስለዚህ ፡ ላውጅ ፡ በሠማይ ፡ በምድር
ጀግና ፡ ላይሁ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር
ጀግና ፡ ጀግና ፡ ነህ
ጀግና ፡ ጀግና ፡ ነህ
ኃያል ፡ ኃያል ፡ ነህ
ኃያል ፡ ኃያል ፡ ነህ (፪x)
አዝ፦ እኔ ፡ ያመንኩህ ፡ የተደገፍኩህ
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ
እኔማ ፡ ያመንኩህ ፡ የተደገፍኩህ
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ (፬x)
አንተማ ፡ ጀግና ፡ ነህ (፮x)
|