እኔ ፡ ያመንኩህ (Ene Yamenkuh) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 4.jpg


(4)

Talefe Ya Zemen
(Talefe Ya Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 6:01
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ
እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተም ጅግና ነህ

አንተማ ጅግና ነህ/8

ሰማይ ምድር መሰከሩ
ሃያል ካንተ በላይ የለም አሉ
ፍጥረት ሁሉ ተናገሩ
ጀግና ካንተ በላይ የለም አሉ

ጀግና ጀግና ነህ/2
ሃያል ሃያል ነህ/2

እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ
እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተም ጅግና ነህ

አንተማ ጅግና ነህ/8

እኔ ተስማማው ከፍጥረት ጋራ
ያንተን ክብር ሁሌ እንዳወራ
ስለዚ ላውጅ በሰማይ በምድር
ጀግና አላየሁ እንደ እግዚአብሔር

ጀግና ጀግና ነህ/2
ሃያል ሃያል ነህ/2

እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ
እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተም ጅግና ነህ

አንተማ ጅግና ነህ/8