ድል ፡ ነው ፡ የሚታየኝ (Dl New Yemitayeng) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 4.jpg


(4)

Talefe Ya Zemen
(Talefe Ya Zemen)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 4:59
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

ምንም ሃያል ቢሆን ሰልፉ የበረታ
ክንዱን ሰበረልኝ የይሁድ አንበሳ
ከሁኔታ በላይ ልይ እንጂ አሻግሬ
ጌታ ይስለመደኝ ሁሌ ድል ነው ለኔ

ሁሌ ድል ነው ለኔ/8

ኧረ እኔስ ድል ነው የሚታየኝ
እኔስ ከፍታ ነው የሚታየኝ
እኔስ ድል ነው የሚታየኝ
ኧረ እኔስ ከፍታ ነው የሚታየኝ

የሚታየኝ/8

እንዴት ይታየኛል ዝቅታ ዝቅታ/2
የማመልከው አምላክ ሆኖልኝ ከፍታ/2
አምላኬ እኮ የተራራ አምላክ ብቻ አይደለም
በሸለቆም ድል የእርሱ ነው
በዝቅታም ድል የእርሱ ነው
በማጣትም ድል የእርሱ ነው
በማግኘትም ድል የእርሱ ነው
ሁልጊዜ ድል የእርሱ ነው
ድሉ እኮ የጌታ ነው

ኧረ እኔስ ድል ነው …


እኔስ አየው አየው አየው አሻግሬ
የአምላኬ ክብር ሲሞላው ሃገሬን
ኢትዮፒያ ሆይ ስሚ ትንቢት ልናገር
ከንግዲ አይሆንም ጭንገፋና ውርደት

ጭንገፋና ውርደት/4 ረሃብ እርዛት
ጭንገፋና ውርደት/4 ረሃብ እርዛት

ኧረ እኔስ ድል ነው …