ክቡር ፡ ሆይ (Kebur Hoy) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Mesfin & Teddy)

Mesfin & Teddy Esp.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ሰላም ፡ ነው
(Selam New)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 5:21
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin & Teddy)

የተከሸኑ ፡ ቃላቶች ፡ አንተን ፡ አይገልጹህምና
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ልበልህ ፡ ደግሜ
ትልቅ ፡ ነህ ፡ ልበልህ ፡ ገናና (፪x)

አዝ:- የሚመስልህ ፡ ታጣ ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈለግ
በምድር ፡ ትልቁ ፡ እግዚአብሔር
የሚያክልህ ፡ ታጣ ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈልግ
በምድር ፡ ትልቁ ፡ እግዚአብሔር (፪x)

ክቡር ፡ ሆይ ፡ ክቡር ፡ ሆይ
ከብረህ ፡ ኑር ፡ ዘላለም
በከበረው ፡ ዙፋንህ ፡ ላይ (፪x)

አቻና ፡ እኩያ ፡ ሳይኖርህ ፡ ብቻህን ፡ ትገዛለህ
የፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ፈጣሪ ፡ አንተ ፡ ለዘላለም ፡ ኗሪ (፪x)

አዝ:- የሚመስልህ ፡ ታጣ ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈለግ
በምድር ፡ ትልቁ ፡ እግዚአብሔር
የሚያክልህ ፡ ታጣ ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈልግ
በምድር ፡ ትልቁ ፡ እግዚአብሔር (፪x)

ክቡር ፡ ሆይ ፡ ክቡር ፡ ሆይ
ከብረህ ፡ ኑር ፡ ዘላለም
በከበረው ፡ ዙፋንህ ፡ ላይ (፪x)

አዝ:- የሚመስልህ ፡ ጠፋ (፪x) ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈለግ
የሚመስልህ ፡ ጠፋ ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈለግ
ትልቁ ፡ እግዚአብሔር (፪x)
የሚያክልህ ፡ ታጣ ፡ ቢፈለግ ፡ ቢፈልግ ፡ ትልቁ ፡ እግዚአብሔር