ሆ ፡ ብዬ (Ho Beyie) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Mesfin & Teddy)

Mesfin & Teddy Esp.jpg

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ሰላም ፡ ነው
(Selam New)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 5:38
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin & Teddy)

አዝሆ ፡ ብዬ ፣ ሆ ፡ ብዬ ፣ ሆ ፡ ብዬ ፣ በምሥጋናዬ (፫x)
ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ጠላት ፡ ይሸበር
ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ እግዚአብሔር ፡ ይክበር

ቃል ፡ ይዞ ፡ ወጥቶ ፡ የምን ፡ መፍራት ፡ ነው
ተራራማውን ፡ ሃገር ፡ መውረስ ፡ ነው
ጠላት ፡ ቢፎክር ፡ ከልኩ ፡ አያልፍም
እኔስ ፡ የታየኝ ፡ ከፍታው ፡ ላይ ፡ ነው
ዛሬስ ፡ ሙግቴ ፡ ከፍታው ፡ ላይ ፡ ነው (፪x)

አንተን ፡ ታምኖ ፡ ማን ፡ አፍሮ ፡ ያውቃል
በጠላቱ ፡ ፊት ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብሏል (፮x)

አዝሆ ፡ ብዬ ፣ ሆ ፡ ብዬ ፣ ሆ ፡ ብዬ ፣ በምሥጋናዬ (፫x)
ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ጠላት ፡ ይሸበር
ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ እግዚአብሔር ፡ ይክበር

ልክ ፡ እንደ ፡ ካሌብ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ሰው
ውስጤ ፡ አልደከመም ፡ ዛሬም ፡ ትኩስ ፡ ነው
ጉልበታም ፡ ሰው ፡ ነኝ ፡ እንደ ፡ ድሮዬ
የአባቶቼ ፡ አምላክ ፡ ሆኖኝ ፡ ጋሻዬ
የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ ሆኖኝ ፡ ጋሻዬ (፪x)

አንተን ፡ ታምኖ ፡ ማን ፡ አፍሮ ፡ ያውቃል
በጠላቱ ፡ ፊት ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብሏል (፮x)

አዝሆ ፡ ብዬ ፣ ሆ ፡ ብዬ ፣ ሆ ፡ ብዬ ፣ በምሥጋናዬ
(ሆ ፡ ብዬ ፣ ሆ ፡ ብዬ ፣ ሆ ፡ ብዬ ፣ በምሥጋናዬ) (፫x)
ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ጠላት ፡ ይሸበር
(ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ጠላት ፡ ይሸበር)
ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ ሆ ፡ ልበል ፣ እግዚአብሔር ፡ ይክበር