መደብ:Yoseph Ayalew
ማእበሉን ወጀቡን አሳልፎ አሻግሮኛል በክንዱ ደጋግፎ አመልካለሁ ይሄንን የድል ጌታ ባማንም በምንም ማይረታ
አሃ ሃሌሉያ
እግዚአብሄር ይመስገን /3 ስላረገልኝ ነገር አበቃልኝ ህይወቴ አከተመ ብዬ ነበር በትሬ ለመለመ አይቆረጥ በእግዚአብሔር ፍጹም ተስፋ ይባርካል ዳርቻን እያሰፋ
የጽድቄ አምላክ እግዚአብሔር መመኪያዬ ተሰማልኝ ባንተ ዘንድ ልመናዬ አሰራርህ ግሩም ነው አንተ ጌታ የምስኪኒን ቋጠሮ ስትፈታ
ጉልበቴ ሆይ አቤቱ ወደሃለው ስንቱን ባንተ ረትቼ አልፌያለሁ መጽናናትን ለልቤ አድርገሃል ምስጋናንም በአፌ ጨምረሃል
በምድብ «Yoseph Ayalew» ውስጥ የሚገኙ ገጾች
በዚሁ መደብ ውስጥ (ከ5 በጠቅላላ) የሚከተሉት 5 መጣጥፎች አሉ።