የመጨረሻዬ ፡ ቀኔ (My Last Day)
የመጨረሻዬ ፡ ቀኔ (My Last Day) | |
---|---|
ዓ.ም. (Year) | |
ርዝመት (Len) | 9:13 |
አሳታሚ (Producer) |
Jesus Film Media |
ሌሎች ፡ የአማርኛ ፡ ቪዲዮዎች (Other Amharic Videos) | |
የሌላ ፡ ቋንቋዎች ፡ ቪዲዮዎች (Other Language Videos) | |
ገለጻ
ይህ ፡ የ፱ ፡ ደቂቃ ፡ ታሪክ ፡ ከኢየሱስ ፡ ከሚባለው ፡ ፊልም ፡ አንዳንድ ፡ ንግግሮችን ፡ እየተጠቀመ ፡ ልክ ፡ እንዴኢየሱስ ፡ ተሰቅሎ ፡ በምተ ፡ ወንጀለኛ ፡ ዐይን ፡ ለመመልከት ፡ የሚያስችለን ፡ ፊልም ፡ ነው። የወንጀለኛው ፡ ጸጸት ፡ የኢየሱስን ፡ ንጹህነትና ፡ ጥፋት ፡ የለሽነቱን ፡ እንዲረዳ ፡ ያደርገዋል። "የመጨረሻ ፡ ቀኔ" ፡ አጭር ፡ የጸጸት ፤ የንሰሃ እንዲሁም ፡ የመዳን ፡ ፊልም ፡ ሲሆን ፡ በጃፓናዊ ፡ በሆን ፡ የአሳሳል ፡ መንገድ ፡ የተሰራ ፡ ፊልም ፡ ነው።
Description[edit]
This 9-minute story, which utilizes dialogue from the original "JESUS" film, unfolds through the eyes of a criminal who receives the same brutal crucifixion sentence as Christ. The criminal's own guilt causes him to realize Christ's innocence. "My Last Day" is a short film of regret, repentance and redemption that frames the story of salvation using Japanese-style animation to capture the attention of a new generation.