እትዮጵያን ማራት (ethiopian marat) - እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳለ ወልደጊዮርጊስ
(Endale Woldegiorgis)

Lyrics.jpg


(2)

ሁለተኛ አልበም
(Album 2)

ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 6:22
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳለ ወልደጊዮርጊስ ፡ አልበሞች
(Albums by Endale Woldegiorgis)

እግዚአብሔር እትዮጵያን ማራት ባርካት (2x)
ፍትኽም በላዩዋ ላይ ያብራ(2x)
ያበቃል ያለባት መከራ የንተ ፍት ስበራ(2x)


እናት ከልጇ ጋር ጥቂት እንደ ቆዩ
በሃዘን በለቅሶ አየሁ ስለያዩ
ይሄ ለምን ሆነ ብዬ ብጠይቃት
ነበረ ምላሾች ችግርና ማጣት


ምህረትን አደረገለን በይቅርታ
በይቅርታ ተገናኘን ጌታ
ምህረትን አደገለን በይቅርታ
በይቅርታ ተገናኘን ጌታ


ከሰው ልጆች ይልቅ እስኪ አንተ ጎብኘን ወደ ሀገራችን ና
ፍጻሜ የሚያደርስ ልብን የሚያሳርፍ መፍትሄ አለኽና
የእትዮጵያን ጉዳይ አንተ እንድታየው ፍትህ አቀርባለው
ላስረዳኽ አልሞክርም ሁሉንም ታውቃለኽ እንደምታየው ነው


የብልጥግና ጫፍ ደርሰዋል ብባሉ
ልብ የጣልንባቸው ሀገሮች በሙሉ
ያለባትን ችግር አይችሉትም መፍታት
በመሃርነትህ ይበቃል ካላልካት(2x)


አይን አለኽ እየን እጅ እለኽ ዳሰን
ኣንተው(3x) ራስህ አንተው
ኣንተው(3x) ራስህ አንተው


እግዚአብሔር እትዮጵያን ማራት ባርካት (2x)
ፍትኽም በላዩዋ ላይ ያብራ(2x)
ያበቃል ያለባት መከራ የንተ ፍት ስበራ(2x)