ብዙ ፡ ነው ፡ ምስጋናዬ (Bizu New Misganaye) - አዜብ ፡ ኃይሉ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
አዜብ ፡ ኃይሉ
(Azeb Hailu)

Azeb Hailu 6.jpg


(6)

አልበም
(6)

ዓ.ም. (Year): 2024
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአዜብ ፡ ኃይሉ ፡ አልበሞች
(Albums by Azeb Hailu)

መልካምነትህን ላውራው ልዘምር
ለወንኖቼ እስቲ ልመስክር
መስማትን ሰምቼ ነበር አሁን ግን ዓይኔ አይታለች
ወዳጄ ሆይ በፍቅርህ ነፍሴ ረስCሳለች

ብዙ ነው ምስጋናዬ
ጌታ አንተን ማከብርበት (እኔ)
አምሬ ተውቤ (በእልልታ በሆታ)
ፊትህ ምታይበት

ያንተ ቸርነት ያንተ ምህረት
ተወርቶ አያልቅ በእኔ አንደበት
ቢተረክ ቢዘረዘር ከቁጥር ስለበዛ
እንዲሁ በየቀኑ ምስጋናዬን ላብዛ

አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ሁልጊዜ
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ሁልጊዜ
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ለዘላለም (በሁሉም)
እያልኩኝ እንደ አምላኬ የለም

የእግሮቼ ፅናት ነህ መሠረቴ
ከፍላፃዎች ማምላጫ ዓለቴ
የነፍሴ ፍፁም ተስፋ ብርቱ መታመኛዬ
ሌላ ማንም አይደለም አንተ ነህ ጌታዬ

ብዙ ነው ምስጋናዬ...

አመስግናለሁ አመሰግናለሁ ...