አንተን ፡ ሳመልክ (Anten Samelk) - አዜብ ፡ ኃይሉ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
አዜብ ፡ ኃይሉ
(Azeb Hailu)

Azeb Hailu 6.jpg


(6)

ሕያው ፡ አምላክ ፡ ነህ
(Hiyaw Amlak Neh)

ዓ.ም. (Year): 2024
ቁጥር (Track):

(8)

ጸሐፊ (Writer): አዜብ ፡ ኃይሉ
(Azeb Hailu
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአዜብ ፡ ኃይሉ ፡ አልበሞች
(Albums by Azeb Hailu)

የኔ ጉልበት ቢንበረከክ
ነፍሴን ባፈስ ፊትህ ብወድቅ
አንተን አምላኬ ሳመልክ አንተን
አንተን ጌታዬ ሳመልክ አንተን
አንተን አምላኬ ሳመልክ አንተን
አንተን ጌታዬ ሳመልክ አንተን

ክብሬ የሄ ነው ደስታዬ
የምወደው ትልቁ ስራዬ
ህየወቴም ይሄ እኮ ነው ኑሮዬ
አንተን ማምለክ ውዱን ጌታዬ

ታማ ነበር ነፍሴ ታማ ነበር አዎ
ከሃጥያት ማጥ ገብታ ከማትወጣው
የወደቀችበት ጉድጓድ እጁን ሰዶ
ያወጣት ጌታ ነው ከሰማያት ወርዶ

ዛሬ እንዳመሰግንህ ዛሬ ክበር እንድልህ
ዛሬ ይጎተጉተኛል ዛሬም የበዛው ፍቅርህ
ዛሬ እንዳመሰግንህ ዛሬ ክበር እንድልህ
ዛሬ ይቀሰቅሰኛል ዛሬም የበዛው ፍቅርህ

ከእግዚአብሔር ቁጣ ከፍርዱ በታች
እንድሆን የሚሻ የነፍሴ አሳዳጅ
የህይወቴ ቤዛ ስራህን አፍርሶ
ፅድቁን አለበሰኝ የኔን መርገም ለብሶ

ክብሬ የሄ ነው ደስታዬ
የምወደው ትልቁ ስራዬ
ህየወቴም ይሄ እኮ ነው ኑሮዬ
አንተን ማምለክ ውዱን ጌታዬ