From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
|
|
፭ (5)
|
ይቅርታ (Yeqerta)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፪ (2010)
|
ቁጥር (Track):
|
፲ ፬ (14)
|
ርዝመት (Len.):
|
4:48
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች (Albums by Awtaru Kebede)
|
|
ሁሉም ፡ ተራውን ፡ ጠብቆ
ሁሉም ፡ ዙፋኑን ፡ ሲለቅ
ሁሉም ፡ ጉልበቱ ፡ ሲላላ
ሁሉም ፡ ጉልበቱ ፡ ሲርድ
አንድ ፡ አለ ፡ አንድ ፡ አለ ፡ እንዳማረበት
ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ የማያልፍበት
ማን ፡ አለ ፡ ማን ፡ አለ ፡ እንዳማረበት
ኢየሱሴ ፡ ነዋ ፡ የማያልፍበት
ነገሥታት ፡ አለፉ ፡ ሁሉ ፡ በየተራ (፫x)
ዓመታት ፡ አለፉ ፡ ሁሉ ፡ በየተራ (፫x)
የእኔ ፡ አምላክ ፡ ሕያው ፡ ነው ፡ ይለያል ፡ ከሌላ (፫x)
አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም
አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም
እኔ ፡ አንኳን ፡ በዘመኔ
በዓይኔ ፡ እንዳየሁት
ነገሥታት ፡ ያልፋሉ
በሹም ፡ በሽረት
ዙፋኑን ፡ ይሰጣል ፡ በአንድ ፡ ለሌላዉ
የማይለዋወት ፡ ኢየሱሴ ፡ ነው
ያው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ያው ፡ ነው
ያው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ያው ፡ ያው ፡ ያው
ያው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ያው ፡ ነው
ያው ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ያው ፡ ያው ፡ ያው
አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም
አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም
ሁሉም ፡ ተራውን ፡ ጠብቆ
ሁሉም ፡ ዙፋኑን ፡ ሲለቅ
ሁሉም ፡ ጉልበቱ ፡ ሲላላ
ሁሉም ፡ ጉልበቱ ፡ ሲርድ
አንድ ፡ አለ ፡ አንድ ፡ አለ ፡ እንዳማረበት
ጊዜ ፡ የማይሽረው ፡ የማያልፍበት
ማን ፡ አለ ፡ ማን ፡ አለ ፡ እንዳማረበት
ኢየሱሴ ፡ ነዋ ፡ የማያልፍበት
ነገሥታት ፡ አለፉ ፡ ሁሉ ፡ በየተራ (፫x)
ዓመታት ፡ አለፉ ፡ ሁሉ ፡ በየተራ (፫x)
የእኔ ፡ አምላክ ፡ ሕያው ፡ ነው ፡ ይለያል ፡ ከሌላ (፫x)
አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም
አይለዋወጥም ፡ አይቀያየርም
|