ኢየሱስ ፡ ስልህ (Eyesus Seleh) - አውታሩ ፡ ከበደ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)

Awtaru Kebede 5.jpeg


(5)

ይቅርታ
(Yeqerta)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2010)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 5:31
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

የሕይወቴን ፡ ጅማሬ ፡ የሕይወቴን ፡ ፍጻሜ ፡ ባረከልኝና
የትላንቱ ፡ ኑሮዬን ፡ የትላንቱ ፡ ኃጢአቴን ፡ ይቅር ፡ አለኝና
ኑር ፡ አለኝ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ኑር ፡ አለኝ
ኑር ፡ አለኝ (፫x) ፡ ጌታ ፡ ኑር ፡ አለኝ

ልዑል ፡ ዓላማ ፡ አለው ፡ በእኔ ፡ ላይ (፪x)
በእኔ ፡ ላይ (፬x)
ልዑል ፡ ዓላማ ፡ አለው ፡ በእኔ ፡ ላይ (፪x)
በእኔ ፡ ላይ (፬x)

በጉዞዬ ፡ ግራ ፡ እንዳይገባኝ
በሌሊትም ፡ በቀን ፡ ስትመራኝ
በደመናው ፡ በእሳትህ ፡ አምደህ
ተከተልከኝ ፡ ልቤ ፡ . (1) .


ኢየሱስ ፡ ስልህ ፡ ውድዬ ፡ ስልህ
አግዘኝ ፡ ስልህ ፡ ና ፡ እርዳኝ ፡ ስልህ
ማዕበሉን ፡ ረግጠህ ፡ ትመጣልኛለህ
ወጀቡን ፡ ረግጠህ ፡ ትደርስልኛለህ
ማዕበሉን ፡ ረግጠህ ፡ ትመጣልኛለህ
ወጀቡን ፡ ረግጠህ ፡ ትደርስልኛለህ (፪x)

በገና ፡ አንስቼ ፡ የትንቢት ፡ ዜማ ፡ ስደረድር
ማምለኬን ፡ አውቆ ፡ ውኃ ፡ ፈለቀ ፡ ደረቅ ፡ ምድር
ዓይኔን ፡ ሲከፍተው ፡ ልቤን ፡ ሲከፍተው ፡ ዙሪያዬን ፡ ሳይ
ኢየሱስ ፡ ቆሟል ፡ ጠላቴ ፡ ደፍሮ ፡ እንዳይነካኝ

ልዑል ፡ ዓላማ ፡ አለው ፡ በእኔ ፡ ላይ (፪x)
በእኔ ፡ ላይ (፬x)
ልዑል ፡ ዓላማ ፡ አለው ፡ በእኔ ፡ ላይ (፪x)
በእኔ ፡ ላይ (፬x)

ምዕራፌ ፡ እንዳይዘጋ
የጨለመው ፡ ቶሎ ፡ እንዲነጋ
በበረሃው ፡ ጥላ ፡ የሆንከኝ
አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ከሞት ፡ ያዳንከኝ

ኢየሱስ ፡ ስልህ ፡ ውድዬ ፡ ስልህ
አግዘኝ ፡ ስልህ ፡ ና ፡ እርዳኝ ፡ ስልህ
ማዕበሉን ፡ ረግጠህ ፡ ትመጣልኛለህ
ወጀቡን ፡ ረግጠህ ፡ ትደርስልኛለህ
ማዕበሉን ፡ ረግጠህ ፡ ትመጣልኛለህ
ወጀቡን ፡ ረግጠህ ፡ ትደርስልኛለህ (፪x)