From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት ።
|
|
አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
|
|
፮ (6)
|
ወደፊት (Wedefit)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፰ (2015)
|
ቁጥር (Track):
|
፯ (7)
|
ርዝመት (Len.):
|
7:21
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች (Albums by Awtaru Kebede)
|
|
አዝ፥ ኧረ አንተ መልካም ነህ መልካም
ለእኔ መልካም ነህ መልካም(፪)
ኧረ አንተ ልዩ ነህ ልዩ
ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ(፪)
ብዙ ጊዜ ዘመርኩኝ ማንነትህ ገርሞኝ
ማቆም ይኸው አልቻልኩም ማምለኬን ቀጠልኩኝ
በምድር ላይ ቢፃፍ ባህር ቀለም ሆኖ
ያንተን መልካምነት አይገልፀውም ችሎ(፪)
እስከዛሬ ድረስ እኔ እስከማውቀው
የማይለወጥ ፊት ኢየሱስ ያንተ ነው(፪)
ያው ነህ ያው(4)
አዝ፥ ኧረ አንተ መልካም ነህ መልካም
ለእኔ መልካም ነህ መልካም(፪)
ኧረ አንተ ልዩ ነህ ልዩ
ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ(፪)
ብዙ ጊዜ ዘመርኩኝ ማንነትህ ገርሞኝ
ማቆም ይኸው አልቻልኩም ማምለኬን ቀጠልኩኝ
በምድር ላይ ቢፃፍ ባህር ቀለም ሆኖ
ያንተን መልካምነት አይገልፀውም ችሎ(፪)
ለእኔ ምን አለኝ ምን አለኝ
ካንተ ሌላ ምን አለኝ[4]
እስከ ዛሬ ድረስ እኔ እስከማውቀው
የማይለወጥ ፊት እየሱስ ያንተ ነው
ያው ነህ ያው(4)
ስጋ ለባሽ ፡ ሁሉ ፡ ከብሩ ፡ እንደአበባ እንደሳር ፡ ሲረግፍ
ኧረ ፡ እንዴት መታደል ነው
ኧረ ፡ እንዴት ማረፍ ነው
በማታልፈው ፡ ጌታ ፡ ባንተ ፡ መደገፍ ፡ ነው[2]
ያው ነህ ያው(4)
|