ሁሉም ፡ አዲስ ፡ ሆነ (Hulum Adis Hone) - አውታሩ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

gghgggg

አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)

Awtaru Kebede 6.jpg


(6)

ወደፊት
(Wedefit)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2015)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 5:36
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

ምን ልሁና /3 ከዚህ በላይ /2
      ምን ልሁና

በአባቴ ቤት በሰማዩ ስፍራ
መቀመጤ ከቅዱሳን ጋራ
መዘመሬ ለጌታ መዝሙር
ከዚህ በላይ ምን አለ ክብር/3
 
የዳዊት መክፈቻ በእጂ ላይ ያለው
ችግሬን ሰብስቦ አነጋገረው
ለብዙ ዘመናት የተከተለኝ
አሮጌው ታሪኬ አዲስ ሆነልኝ

ሁሉም አዲስ ሆነ ሁሉም /2
አሮጌው አለፈ አለፈ
አሮጌው አለፈ
አለፈ /8
 
በቃ አለፈልኝ በቃ /4

በጉበኔ ላይ በበሬ መቃን
የእየሱስዬ ደም ፈሶበት የለምን
ሊያየኝ አልቻለም ሊነካኝ ጠላት
ፈርቶ ይሸሸኛል ደሙን ያየ ለት

በፌቴ የቆመው ትልቁ ተራራ
አልሄድም እያለ ዝም አልኩት ሲያወራ
አባቴ ከሰማይ ቃል የሰጠኝ ቀን
እንደሰም ቀለጠ መቆም አልቻለም