ሃሌሉያ (Hallelujah) - አውታሩ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)

Awtaru Kebede 6.jpg


(6)

ወደፊት
(Wedefit)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2015)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 4:55
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

በመንፈሱ ፡ ስሆን ፡ የያስኩት ፡ ጥያቄ
ከጄ ፡ ላይ ፡ አጣሁት ፡ ፈለጌ ፡ ፈልጌ
የፊቱን ፡ ፈገግታ ፡ መልኩን ፡ ሲያሳየኝ
እንኳን ፡ ልጠይቀው ፡ እራሴን ፡ ሳትኩኝ

ለካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ መከራ
ዝም ፡ በሎ ፡ መኖር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋራ
ላካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ ጥያቄ
መኖሩን ፡ ሳስብህ ፡ ጌታ ፡ አጠገቤ

አሃ ሃሌሉያ (4)

የሞተው ፡ ነገር ፡ የተቀበረው
ሕይወት ፡ አገኘ ፡ አንተ ፡ ስትነካው

አሃ ሃሌሉያ (4)

ለካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ መከራ
ዝም ፡ በሎ ፡ መኖር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋራ (፪)
ላካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ ጥያቄ
መኖሩን ፡ ሳስብህ ፡ ጌታ ፡ አጠገቤ

አሃ ሃሌሉያ (4)
ሃሌሉያ አሃ ሃሌሉያ (4)

አመስግን ፡ አለኝ (፬)
ዝም ብለህ አመስግን አለኝ
መንፈሱ ድምጹን አሰማኝ