እንደ ፡ ንስር (Ende Neser) - አውታሩ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)

Awtaru Kebede 6.jpg


(6)

ወደፊት
(Wedefit)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2015)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 5:55
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

የሚታየው ፡ ሌላ ፡ ነው ፡ የሚሰማው ፡ ሌላ
እኔ ፡ ግን ፡ ቃሉን ፡ ሳምን ፡ አግኝቻለሁ ፡ መላ
የሚታየው ፡ ሌላ ፡ ነው ፡ የሚሰማው ፡ ሌላ
እኔ ፡ ግን ፡ ቃሉን ፡ ሳምን ፡ ጨለማዬ ፡ በራ

አዝ፦ እንደ ፡ ንስር ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x)
ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x)
ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ)

እስቲ ፡ ቀና ፡ ቀና ፡ ወደላይ
አዲስ ፡ ክብር ፡ መጥቷል ፡ በእኔ ፡ ላይ
ከደመናው ፡ በላይ ፡ እንደንስር
ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ላልታሰር

ቀና ፡ ቀና ፡ ከአንገቴ ፡ ቀና
ወደላይ ፡ ቀና ፡ ቃል ፡ አለኝና (፪x)

አዝ፦ እንደ ፡ ንስር ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x)
ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x)
ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ)

ሁሉ ፡ ደህና ፡ ሁሉ ፡ ሰላም
ሁሉ ፡ ደህና ፡ ነው ፡ ደህና ፡ ነው ፡ ብያለሁ ፡ ደህና
እላለሁኝ ፡ ደህና (፬x)

አዝ፦ እንደ ፡ ንስር ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x)
ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x)
ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ)

የሚታየው ፡ ሌላ ፡ ነው ፡ የሚሰማው ፡ ሌላ
እኔ ፡ ግን ፡ ቃሉን ፡ ሳምን ፡ አግኝቻለሁ ፡ መላ
የሚታየው ፡ ሌላ ፡ ነው ፡ የሚሰማው ፡ ሌላ
እኔ ፡ ግን ፡ ቃሉን ፡ ሳምን ፡ ጨለማዬ ፡ በራ
በራ ፡ በራ ፡ በራልኝ (፪x) ፡ በራ

አዝ፦ እንደ ፡ ንስር ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x)
ወደላይ ፡ ወደላይ (፬x)
ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ (ወደላይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይ)

የኢየሱስ ፡ መንፈስ ፡ አለኝ (፬x)
የኢየሱስ ፡ መንፈስ ፡ አለኝ (፬x)
አሜን ፡ አሜን