ኤፋዱን ፡ አምጡልኝ (Efadun Amtulegn) - አውታሩ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)

Awtaru Kebede 6.jpg


(6)

ወደፊት
(Wedefit)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2015)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 5:30
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

ኤፉዱን ፡ አምጡልኝ ፡ የታለ ፡ በፍታው
ክብሩን ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ልቤ ፡ የተጠማው
እስቲ ፡ ያነቃቃኝ ፡ ይዳሰኝ ፡ በእጁ
እንደዚህ ፡ ካልሆነ ፡ አልወጣም ፡ ከደጁ

የናፈቅኝ ፡ የናፈቀኝ ፡ ነገር
የናፈቀኝ ፡ የተጠማሁት
የናፈቅኝ ፡ የናፈቀኝ ፡ ነገር
ክብሩን ፡ ነው ፡ ክብሩን ፡ ማየት

ክብሩ ፡ ከበበኝ ፡ ከበኝ
ክብሩ ፡ ከበበኝ
መንፈሱ ፡ ከበበኝ ፡ ከበበኝ
መንፈሱ ፡ ከበበኝ

ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ

ይታየኛል ፡ ዛሬ ፡ በዚህ ፡ ጉባኤ ፡ ላይ
መንፈሱ ፡ ይፈሳል ፡ ይፈሳል ፡ ከሰማይ
የተጨነቀች ፡ ነፍስ ፡ ግራ ፡ የገባት
ነጻ ፡ ትወጣለች ፡ ክብሩ ፡ ሲያገኛት

ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ

ምናለ ፡ ምናለ ፡ እስቲ ፡ ንገሩኝ
ከክብሩ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ የሚያስመኝ
ምናለ ፡ ምናለ ፡ እስቲ ፡ ንገሩኝ
ከመንፈሱ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ የሚያስመኝ

አሃ ፡ ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው
አሃ ፡ አዲስ ፡ አዲስ
አሃ ፡ ያነቃቃኛል
አሃ ፡ የሱ ፡ መንፈስ (፪x)

ኤፉዱን ፡ አምጡልኝ ፡ የታለ ፡ በፍታው
ክብሩን ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ልቤ ፡ የተጠማው
እስቲ ፡ ያነቃቃኝ ፡ ይዳሰኝ ፡ በእጁ
እንደዚህ ፡ ካልሆነ ፡ አልወጣም ፡ ከደጁ

የናፈቅኝ ፡ የናፈቀኝ ፡ ነገር
የናፈቀኝ ፡ የተጠማሁት
የናፈቅኝ ፡ የናፈቀኝ ፡ ነገር
ክብሩን ፡ ነው ፡ ክብሩን ፡ ማየት

ክብሩ ፡ ከበበኝ ፡ ከበኝ
ክብሩ ፡ ከበበኝ
መንፈሱ ፡ ከበበኝ ፡ ከበበኝ
መንፈሱ ፡ ከበበኝ

ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ

የኔማ ፡ እረሀብ ፡ የልቤ ፡ መሻት
ሲነድ ፡ ማየት ፡ ነው ፡ የመንፈሱ ፡ እሳት
የሞተው ፡ ተነስቶ ፡ ለክብር ፡ ሲያወራ
በዚህ ፡ ቀን ፡ ተገልጦ ፡ ታምራት ፡ ሲሰራ

ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ

ክብሩ ፡ ከበበኝ ፡ ከበኝ
ክብሩ ፡ ከበበኝ
መንፈሱ ፡ ከበበኝ ፡ ከበበኝ
መንፈሱ ፡ ከበበኝ

ከበበኝ ፡ ክብሩ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ መንፈሱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ እሳቱ ፡ ከበበኝ
ከበበኝ ፡ ቅባቱ ፡ ከበበኝ