From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
አውታሩ ፡ ከበደ (Awtaru Kebede)
|
|
፮ (6)
|
ወደፊት (Wedefit)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፰ (2015)
|
ቁጥር (Track):
|
፭ (5)
|
ርዝመት (Len.):
|
4:36
|
ጸሐፊ (Writer):
|
ሔኖክ አለሙ (Henock AlemuProperty "Writer" has been marked for restricted use. )
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች (Albums by Awtaru Kebede)
|
|
ብዙ ምስጋና አለኝ
ምስጋና አለኝ
ምስጋና አሄሄ
ብዙ ምስጋና አለኝ
ምስጋና አለኝ
ለሞተልኝ
ብዙ እልልታ አለኝ
እልልታ አለኝ
እልልታ
ብዙ እልልታ አለኝ
እልልታ አለኝ
ለሞተልኝ
እንደዚህ ባይሆንማ እንደዚህ ባይረዳኝ
ሰው አልሆንም ነበረ ለዚህ ነው ሚያዘምረኝ/2/
በተወጋው ጎኑ በተገረፈው
ለሂወቴ ሰላም ፈውስን አገኘው
ትንሳኤ ሆነልኝ ለሞተው ነገሬ
አልወጣልህ አለኝ ዘምሬ ዘምሬ
የናርዶሱ ሽቶ የውደቅ በፊትህ
ዘመኔ ይጠቅለል እያመለኩህ
ይልቅልኝ ይለቅልኝ ይለቅልኝ አሄ
ብዙ ምስጋና አለኝ
ምስጋና አለኝ
ምስጋና አሄሄ
ብዙ ምስጋና አለኝ
ምስጋና አለኝ
ለሞተልኝ
ብዙ እልልታ አለኝ
እልልታ አለኝ
እልልታ
ብዙ እልልታ አለኝ
እልልታ አለኝ
ለሞተልኝ
እንደዚህ ባይሆንማ እንደዚህ ባይረዳኝ
ሰው አልሆንም ነበረ ለዚህ ነው ሚያዘምረኝ/2/
በሰዎች መካከል የተረሳውን (አሄ)
አይን የማይሞላ ነው ትንሽ ያሉትን
በኤስታዎን መንደር መንፈስህ ሲመጣ (አሄ)
ስንቱ ትልቅ ሆኖ ከየጓዳው ወጣ
እኔ ነኝ እኔ ነኝ መንፈስ ያገኘኝ
ዘመኔ ይጠቅለል እያመለኩኝ
ይልቅልኝ ይለቅልኝ ይለቅልኝ አሄ
ብዙ ምስጋና አለኝ
ምስጋና አለኝ
ምስጋና አሄሄ
ብዙ ምስጋና አለኝ
ምስጋና አለኝ
ለሞተልኝ
ብዙ እልልታ አለኝ
እልልታ አለኝ
እልልታ
ብዙ እልልታ አለኝ
እልልታ አለኝ
ለሞተልኝ
ስነካውማ የክብሩን ቀሚስ
ሃይል ወጣልኝ ልብን ሚፈውስ
ወደ አምልኮ ከገባሁኝ እማ(እኔ)
አይኔም አያይም ጆሮዬም አይሰማ
|