በአምልኮ (Beamleko) - አውታሩ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)

Awtaru Kebede 6.jpg


(6)

ወደፊት
(Wedefit)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2015)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 5:59
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ አዬ
በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ አዬ
ልምጣ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ አዎ ፡ ላሞካሽህ
ባማረው ፡ ዜማ ፡ ላቆላምጥህ (፪x)

ያማረውን ፡ መዝሙር ፡ ያማረውን ፡ ቅኔ
ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ አልጠገብኩም ፡ እኔ (፪x)

ልቤ ፡ ነገረኝ (፬x) ፡ ልቤ ፡ ነገረኝ (፬x)
አንተ ፡ ወዳለህበት ፡ ወደአደባባይ ፡ ጌታ
የዳዊት ፡ አምልኮ ፡ የዝማሬው ፡ ሽታ
ልቤ ፡ ነገረኝ (፬x) ፡ ልቤ ፡ ነገረኝ (፬x)

ብቻ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ካለ
ሙሉ ፡ ነው ፡ ይበቃኛል (፫x)
ብቻ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ካለ
ሙሉ ፡ ነው ፡ ይበቃኛል (፫x)

ምሥጋና ፡ ለታረደው ፡ በግ ፡ ለታረደው
አምልኮ ፡ ለኢየሱስ ፡ ነው ፡ የሚገባው (፪x)

በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ አዬ
በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ አዬ
ልምጣ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ አዎ ፡ ላሞካሽህ
ባማረው ፡ ዜማ ፡ ላቆላምጥህ (፪x)

ብቻ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ካለ
ሙሉ ፡ ነው ፡ ይበቃኛል (፫x)
ብቻ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ካለ
ሙሉ ፡ ነው ፡ ይበቃኛል (፫x)

መዝሙር ፡ አለኝ ፡ ዜማ ፡ አለኝ
መዝሙር ፡ አለኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዜማ ፡ አለኝ
መዝሙር ፡ አለኝ ፡ ዜማ ፡ አለኝ
መዝሙር ፡ አለኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዜማ ፡ አለኝ

ያማረውን ፡ መዝሙር ፡ ያማረውን ፡ ቅኔ
ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ አልጠገብኩም ፡ እኔ (፪x)