ሰላም ፡ ተሰማኝ (Selam Tesemagn) - አውታሩ ፡ ከበደ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)

Awtaru Kebede Esp.png

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ተነስቷል
(Tenestual)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 5:10
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአውታሩ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Awtaru Kebede)

ሰላም ፡ ተሰማኝ ፡ ሰላም
የጌታዬ ፡ መንፈስ ፡ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x)

ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርከክ ፡ ስልማ
የውጤን ፡ ነገር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ
ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርክክ ፡ ስልማ
የውጤን ፡ ፍቅር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ

መቼ ፡ ጨረስኩና ፡ ተገርሜ
ሌላ ፡ አለ ፡ ይለኛል ፡ ይሄ ፡ ልቤ
የሰው ፡ ነገር ፡ ገደብ ፡ አለው ፡ ለካ
ግን ፡ አባቴ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ባለ ፡ ፀጋ

እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው
የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)
ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)

የሁሉም ፡ ገዢ ፡ ነው ፡ ልቤ ፡ የሚያምነው
አምላኬም ፡ አባቴም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
በተዘጋጀልኝ ፡ መልካም ፡ ቦታ
ደስ ፡ ብሎኝ ፡ እኖራለሁ ፡ በእርጋታ

እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው
የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)
ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)

የመጀመሪያዬን ፡ መሠረቱ
አንግሶ ፡ አቁሞታል ፡ በሕይወቱ
ለሚመጣው ፡ ዘመን ፡ መጨረሻው
ዋጋዬን ፡ በኢየሱስ ፡ ተምኛለሁ

ሰላም ፡ ተሰማኝ ፡ ሰላም
የጌታዬ ፡ መንፈስ ፡ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x)

ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርከክ ፡ ስልማ
የውጤን ፡ ነገር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ
ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርክክ ፡ ስልማ
የውጤን ፡ ፍቅር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ

መቼ ፡ ጨረስኩና ፡ ተገርሜ
ሌላ ፡ አለ ፡ ይለኛል ፡ ይሄ ፡ ልቤ
የሰው ፡ ነገር ፡ ገደብ ፡ አለው ፡ ለካ
ግን ፡ አባቴ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ባለ ፡ ፀጋ

እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው
የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)
ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)