መዳኔን በነፃ (Medane Benetsa) - አዲስዓለም ፡ አሰፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
አዲስዓለም ፡ አሰፋ
(Addisalem Assefa)

Lyrics.jpg


(4)

አልበም
(Joroyen Libsa)

ዓ.ም. (Year): 2020
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 4:47
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአዲስዓለም ፡ አሰፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Addisalem Assefa)


መዳኔን ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2)
መትረፍዬ ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2)
ምንም ፡ ክፍያ፡ ስለ ፡ ማይመጥ ፡ ነው (x2)
ምንም ፡ ስጦታ ፡ ስለማይመጥ ፡ ነው (x2)

የምስራች ፡ ወሬ ፡ ሰፈሬ ፡ ደረሰ
እየሱሴ ፡መጣ ፡ከቤቴ
ህይወቴ ፡ ታደሰ x2

ያለምንም ፡ ውጣድ ፡ ነው
እየሱስ ፡ አምላኬ ፡ የሆነው
ያለምንም ፡ ድካም ፡ ዝለት ፡ ነው
እየሱስ ፡ አባቴ ፡ የሆነው

ዘር ፡ እና ፡ ጎሳዬን ፡አለየ ፡ መጥቶ፡ ሲያድነኝ
የጠፉን ፡ በሚፈልግ ፡ መንፈስ ፡ እንድያው ፡ ወደደኝ
እባብሎ ፡ ልቤን ፡ እሸፍቶ ፡ መረብ ፡ አስጥሎኝ
እስክ ፡ ሞት ፡ የታዘትን ፡ መንገድ ፡ አሳዬኝ

እሱ ፡ ነው ፡ የፍቅርን ፊድል ፡ ሀሁ ፡ ያስተማረኝ
እሱ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ሳይቀብልኝ ፡ የተቀበለኝ
እሱ ነው ፡ ከነማንቴ ፡ እቅፍ ፡ ያረገኝ፤
እየሱስን ፡ የምተርክብት፡ ምን ፡ ቅለት፡ ለገኝ


መዳኔን ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2)
መትረፍዬ ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2)
ምንም ፡ ክፍያ፡ ስለ ፡ ማይመጥ ፡ ነው (x2)
ምንም ፡ ስጦታ ፡ ስለማይመጥ ፡ ነው (x2)


ለከዳው ፡ ለሁጥያተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ለምስኪም ፡ ዳኛ
እንዳውም ፡ አዋዋሉን ፡ ሳይቀር ፡ ሆኖ ፡ ዝቅትኛ
ተዋርዶ ፡ ራሱን ፡ ባዶ ፡ አድርጎ ፡ ሆኖ ፡ ትሁተኛ
ለህይወቴ ፡ ምሳሌ ፡ እየሆነኝ ፡ የሱሶ ፡ ነው ፡ ብቸኛ

 እሱ ፡ ነው ፡ ለሰዎች ፡ ሳሳየው ፡ የማላፍርበት
 እሱ ፡ ነው ፡ የማወራው ፡ ወጌ ፡ ከሰውስጫወት
 እሱ ፡ ነው ፡ የምወተውተው ፡ የነፍሴ ፡ ጩህት ፤
 ዘላለም ፡ ስባርከው ፡ ልኑር ፡ ዘሬ ፡ ይገዛለት ፤


መዳኔን ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2)
መትረፍዬ ፡ በነፃ ፡ አደረገው (x2)
ምንም ፡ ክፍያ፡ ስለ ፡ ማይመጥ ፡ ነው (x2)
ምንም ፡ ስጦታ ፡ ስለማይመጥ ፡ ነው (x2)