ብዙ ፡ በደሌን (Bezu Bedelen) - አዲስዓለም ፡ አሰፋ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አዲስዓለም ፡ አሰፋ
(Addisalem Assefa)

Addisalem Assefa 3.jpg


(3)

3
(3)

ዓ.ም. (Year): 2018
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 6:08
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአዲስዓለም ፡ አሰፋ ፡ አልበሞች
(Albums by Addisalem Assefa)

ብዙ : ሀጥያቴ : የተተወልኝ
እግዚአብሔር : ማለት : የቻልኩ : እኔ : ነኝ (x2)

ብዙ : በደሌ : የተሻረለኝ
እግዚአብሔር : ማለት : የቻልኩ : እኔ : ነኝ (x2)

በፊቱ : ልቁም : በምስጋና (x2)
ያረገልኝን : ልቁጠርና
ታላቅ : ላድርገው : ይህን : ገናና

በፊቱ : ልቁም : በዝማሬ
ብፊቱ : ልቁም : በእልልታ
ፊቱ : ልንበርከክ : ትጥቄን : ልፍታ
ስለሚገባው : ከበሬታ

( የምስጋናዬና : የዝማሬዬ : መሰረት
ለኔስ : ምህረቱ : ነው
የሚያዘምረኝ : በሰው ፊት ) x2

አሀ : አሀ : ሲደካክመኝ
አሀ : አሀ : መቆም : ሲያቅተኝ
አሀ : አሀ : ከቦ : ተጠንቅቆ
አሀ : አሀ : መንገድ : የመራኝ
አሀ : አሀ : የህይወቴን : ጭጋግ
አሀ : አሀ : የገፈፈልኝ
አሀ : አሀ : እየሱስ : የሚባል
አሀ : አሀ : ደግ : አባት : አለኝ

አንድ : አባት : አለኝ (x2)
እየሱስ : አለኝ (x2)

ከበለሱ : በታች : ቁጭ : ብዬ : አየኝና
አሀሀ : ቁጭ : ብዬ : አየኝና
ውድድድድድ : አደረገኝና
አሀሀ : አደረገኝና
ወጥመድ : ተሰበረ : ዘምር : አለኝ
አሀሀ : ዘምር : አለኝ
ብዙ : ቸርነትን : አደረገልኝ
አሀሀ : አደረገልኝ

አድራሻህ : እዚ : አይደለም : አለኝ
አንስቶ : አስቀመጠኝ : በአብ : ቀኝ (x2)

በፊቱ : ልቁም : በምስጋና (x2)
ያረገልኝን : ልቁጠርና
ታላቅ : ላድርገው : ይህን : ገናና

በፊቱ : ልቁም : በዝማሬ
ብፊቱ : ልቁም : በእልልታ
ፊቱ : ልንበርከክ : ትጥቄን : ልፍታ
ስለሚገባው : ከበሬታ

ድር : እና : ማቄ : ነው : ውቅር : መሰረቴ
አሀሀ : ውቅር : መሰረቴ
የታሪኬ : ጅምር : የመኖር : ምክኒያቴ
አሀሀ : የመኖር : ምክኒያቴ
መሰንበት : ካለብኝ : መክረሜ : በእሱ : ነው
አሀሀ : መክረሜ : በእሱ : ነው
የነፍሴ : መገኛ : እየሱስ : ጌታ : ነው
አሀሀ : እየሱስ : ጌታ : ነው

የለኝም : የራሴ : ነው : የምለው
ዘመኔን : ጉብዝናዬን : ውሰደው (x2)

በፊቱ : ልቁም : በምስጋና (x2)
ያረገልኝን : ልቁጠርና
ታላቅ : ላድርገው : ይህን : ገናና

በፊቱ : ልቁም : በዝማሬ
ብፊቱ : ልቁም : በእልልታ
ፊቱ : ልንበርከክ : ትጥቄን : ልፍታ
ስለሚገባው : ከበሬታ

ብዙ : ሀጥያቴ : የተተወልኝ
እግዚአብሔር : ማለት : የቻልኩ : እኔ : ነኝ (x2)

ብዙ : በደሌ : የተሻረለኝ
እግዚአብሔር : ማለት : የቻልኩ : እኔ : ነኝ (x2)

በፊቱ : ልቁም : በምስጋና (x2)
ያረገልኝን : ልቁጠርና
ታላቅ : ላድርገው : ይህን : ገናና

በፊቱ : ልቁም : በዝማሬ
ብፊቱ : ልቁም : በእልልታ
ፊቱ : ልንበርከክ : ትጥቄን : ልፍታ
ስለሚገባው : ከበሬታ