ወደደኝ (Wededegn) - አዲስ ፡ አበባ ፡ አማኑኤል ፡ ህብረት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አዲስ ፡ አበባ ፡ አማኑኤል ፡ ህብረት
(Addis Ababa Amanuel Hebret)

Lyrics.jpg


(1)

ታማኝ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
(Tamagn New Egziabhier)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2004)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአዲስ ፡ አበባ ፡ አማኑኤል ፡ ህብረት ፡ አልበሞች
(Albums by Addis Ababa Amanuel Hebret)

አዝ፦ ወደደኝ ፡ እኔም ፡ ወደድኩት ፡ ኮኮቤ ፡ ተጋጠመልኝ
በኢየሱስ ፡ መመረጤ ፡ ለእኔስ ፡ መልካም ፡ ሆነልኝ
ገመዴ ፡ ባማረ ፡ ስፍራ ፡ ወደቀችልኝ ፡ አሃሃ
እርስቴ ፡ በእርሱ ፡ በአምላኬ ፡ ተዋበችልኝ ፡ አሃሃ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እድለኛ ፡ ነኝ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እድለኛ ፡ ነኝ
(፪x)

ልጅ ፡ ተብዬ ፡ ተጠራሁኝ ፡ በቃ ፡ ተሻረ ፡ ባርነቴ
ስሜ ፡ በሰማይ ፡ ተጻፈ ፡ ከቅዱሳን ፡ ጋር ፡ ሆነ ፡ ቤቴ
እርስቴ ፡ ሆነልኝ ፡ በላይ
በሌለበት ፡ ተቀናቃኝ
(፪x)

አዝ፦ ወደደኝ ፡ እኔም ፡ ወደድኩት ፡ ኮኮቤ ፡ ተጋጠመልኝ
በኢየሱስ ፡ መመረጤ ፡ ለእኔስ ፡ መልካም ፡ ሆነልኝ
ገመዴ ፡ ባማረ ፡ ስፍራ ፡ ወደቀችልኝ ፡ አሃሃ
እርስቴ ፡ በእርሱ ፡ በአምላኬ ፡ ተዋበችልኝ ፡ አሃሃ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እድለኛ ፡ ነኝ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እድለኛ ፡ ነኝ
(፪x)

አያሰጋኝም ፡ ከእንግዲህ ፡ የመጨረሻዬ ፡ ነገር
ለእኔስ ፡ ወድቆልኛል ፡ እጣ ፡ ከኢየሱሴ ፡ ጋራ ፡ መክበር
ቤት ፡ ተሰርቶልኝ ፡ በስሜ
ተውቧል ፡ የኔስ ፡ ፍፃሜ
(፪x)

አዝ፦ ወደደኝ ፡ እኔም ፡ ወደድኩት ፡ ኮኮቤ ፡ ተጋጠመልኝ
በኢየሱስ ፡ መመረጤ ፡ ለእኔስ ፡ መልካም ፡ ሆነልኝ
ገመዴ ፡ ባማረ ፡ ስፍራ ፡ ወደቀችልኝ ፡ አሃሃ
እርስቴ ፡ በእርሱ ፡ በአምላኬ ፡ ተዋበችልኝ ፡ አሃሃ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እድለኛ ፡ ነኝ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እድለኛ ፡ ነኝ
(፪x)

መላእክት ፡ ጉባዔ ፡ ጋር ፡ በዝማሬ ፡ ታድሜያለሁ
ዘወትር ፡ በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ ላሸበሽብ ፡ ተጠርቻለሁ
ክብር ፡ ለኢየሱስ ፡ እያልኩኝ ፡ ዘላለም ፡ አከብረዋለሁ (፪x)

አዝ፦ ወደደኝ ፡ እኔም ፡ ወደድኩት ፡ ኮኮቤ ፡ ተጋጠመልኝ
በኢየሱስ ፡ መመረጤ ፡ ለእኔስ ፡ መልካም ፡ ሆነልኝ
ገመዴ ፡ ባማረ ፡ ስፍራ ፡ ወደቀችልኝ ፡ አሃሃ
እርስቴ ፡ በእርሱ ፡ በአምላኬ ፡ ተዋበችልኝ ፡ አሃሃ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እድለኛ ፡ ነኝ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እድለኛ ፡ ነኝ
(፪x)

እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እድለኛ (፬x)