Addis Ababa Amanuel Hebret/ነጠላ
{{AlbumPage |ዘማሪ=አዲስ ፡ አበባ ፡ አማኑኤል ፡ ህብረት |Artist=Addis Ababa Emanuel |አልበም=Single |Album=ነጠላ |Volume=2 |Year=2016 |መዝሙር1=አንተ ቅዱስ ነህ ስራህ ትክክል |Track1=Ante Kidus Neh Sirah Tikikil
አንተ ቅዱስ ነህ ስራህ ትክክል
ስራህ ትክክል ስራህ ትክክል
አንተ ቅዱስ ነህ ስራህ ትክክል
ስራህ ትክክል ስራህ ትክክል
ጉልበቴ፡ ብቻ ፡ሳይሆን፡ ልቤም ፡ይገዛልህ ልቤም፡ ይገዛልህ፡ ልቤም ፡ይገዛልህ ምላሴ፡ ብቻ ፡ሳይሆን፡ ሕይወቴም፡ ያክብርህ ሕይወቴም ፡ያክብርሕ ፡ሕይውቴም፡ ያክብርህ
አረ ፡አንተ ፡ታይ፡ እኔ፡ አልታይ ፡በህይወቴ፡ ላይ አንተ፡ ስትታይ ነው፡ ክብር፡ ያለው፡ በላዬ አረ ፡አንተ ፡ታይ እኔ፡ አል፡ታይ፡ በህይወቴ ላይ አንተ፡ ስትታይ፡ ነው ፡ክብር፡ ያለው ፡ብላዬ
እጅህ ፡ላይ፡ ያለውን ፡ፈልጌ ፡አይደል ፡ማምለኬ ሌተቀን፡ ፊትህን ፡ማየት ፡ነው ፡የኔስ ፡ረሃቤ ስጦታው ፡ከሁሉ ፡ከበቂ ፡ከበቂም፡ በላይ ነው ለኔ ፡ግን ፡ምትክ ፡የሌለው፡ የሱስ፡ ብቻ ነው
በል፡አንተ፡ታይ፡ እኔ አልታይ፡በህይወቴ፡ላይ አንተ ፡ስትታይ፡ነው፡ክብር፡ያለው፡ እላለሁ
ታይልኝ፡ ቅደም፡ልኝ፡ታይልኝ፡ቅደምልኝ ከሰራሄው፡ ውጪ፡እኔስ፡ምን፡ታሪክ፡አለኝ ምን፡ ሚታይ፡ አለኝ
ታሪኬ፡ነህ፡የሱሴ፡ዘላለም፡ንገስ ውበቴ፡ነህ፡ያለሄኝ፡አንተው፡ታይልኝ ታሪኬ፡ነህ፡የሱሴ፡ዘላለም፡ንገስ ውበቴ፡ነህ፡ያለሄኝ፡አንተው፡ታይልኝ
እኳን፡ልጨርሰው፡መቼ፡ጀመርኩና፡መቼ፡ጀመርኩና የአምላኬ፡ግርማው፡አያልቅም፡ቢወራ፡ አያልቅም፡ቢወራ