አቤቱ ፡ አንተ (Abietu Ante) - አዲስ ፡ አበባ ፡ አማኑኤል ፡ ህብረት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አዲስ ፡ አበባ ፡ አማኑኤል ፡ ህብረት
(Addis Ababa Amanuel Hebret)

Lyrics.jpg


(1)

ታማኝ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
(Tamagn New Egziabhier)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2004)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአዲስ ፡ አበባ ፡ አማኑኤል ፡ ህብረት ፡ አልበሞች
(Albums by Addis Ababa Amanuel Hebret)

አዝ ፦ አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ
አንተ ፡ ለዘላለም ፡ ልዑል ፡ ነህ
አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ
ኢየሱስ ፡ ለዘላለም ፡ ጌታ ፡ ነህ

እንደ ፡ ብዙ ፡ ውሆች ፡ ድምጽህ ፡ ያስፈራል
ፊት ፡ ህ ፡ ያበራል ፡ ያንፀባርቃል
ክብርህን ፡ አይቶ ፡ ማንስ ፡ ይቆማል
ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ ማን ፡ ይመስልሃል (፪x)

አዝ ፦ አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ
አንተ ፡ ለዘላለም ፡ ልዑል ፡ ነህ
አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ
ኢየሱስ ፡ ለዘላለም ፡ ጌታ ፡ ነህ

ዝናህን ፡ ሰምቼ ፡ ከሩቅ ፡ መጥቻለሁ
እንቆቅልሼንም ፡ ከእግርህ ፡ ስር ፡ ጥያለሁ
ከሰማሁት ፡ በላይ ፡ ሆነህ ፡ አግኝቼሃለሁ

ኤልሻዳይ ፡ መሆንህን ፡ ይኸው ፡ አይቻለሁ

አዝ ፦ አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ
አንተ ፡ ለዘላለም ፡ ልዑል ፡ ነህ
አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ
ኢየሱስ ፡ ለዘላለም ፡ ጌታ ፡ ነህ

ዙፋንህ ፡ ያስፈራል ፡ የእሳት ፡ ነበልባል ፡ ነው
ግርማ ፡ ሞገስ ፡ ህም ፡ ጌታዬ ፡ ልዩ ፡ ነው
የክብርህ ፡ ጸዳል ፡ እጅጉን ፡ ያበራል
በፊት ፡ ህ ፡ ለመቆም ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ ይችላል

አዝ ፦ አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ
አንተ ፡ ለዘላለም ፡ ልዑል ፡ ነህ
አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ
ኢየሱስ ፡ ለዘላለም ፡ ጌታ ፡ ነህ

ባለ ፡ ዝና ፡ ነህ ፡ ባለ ፡ ሞገስ
አንተ ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ ዛሬም ፡ ንጉሥ
በዘመናት ፡ ድንቅ ፡ የምትሰራ
እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ገናና (፪x)