አባል ውይይት:Tarekegn Hadaro
ያንን ፡ ሰው[edit]
የገነባውን ፡ አፈራረሰ የጠለለውን ፡ አደፈረሰ የተከለውን ፡ ነቅሎ ፡ ጣለና የእግዚአብሔርን ፡ ቤት ፡ አስቀረው ፡ ኦና።
ያንን ፡ ሰው ፡ 4 ጌታ ፡ መልሰው።
ድንግሉን ፡ መሬት ፡ አርሶ ፡ ጎልጉሎ በብዙ ፡ ድካም ፡ ዘሩን ፡ በትኖ ግን ፡ አልታገሰም ፡ ሮጦ ፡ ፈርጥጡዋል የተዘራው ፡ ዘር ፡ በአረም ፡ ተውጥዋል።
ያንን ፡ ሰው ፡ 4 ጌታ ፡ መልሰው።
በዓለም ፡ ተንቆ ፡ ሞኝ ፡ ተብሎ ስድብ ፡ ግልምጫውን ፡ ነቀፋ ፡ ችሎ አክሊል ፡ ሊሰጠው ፡ ጌታ ፡ ሲመጣ ኮብልሎ ፡ ኖሮ ፡ ከቦታው ፡ ታጣ።
ያንን ፡ ሰው ፡ 4 ጌታ ፡ መልሰው ።
ህዝብን ፡ ሊጠብቅ ፡ መንጋን ፡ ሊመራ በመከር ፡ ጊዜ ፡ ዘር ፡ እንድዘራ መክሊት ፡ ሰጥተሄው ፡ አልነበረም ፡ ወይ ታዲያ ፡ ያንን ፡ ሰው ፡ አትመልሥም ፡ ወይ ።
ያንን ፡ ሰው ፡ 4 ጌታ ፡ መልሰው --Tarekegn Hadaro (talk) 16:48, 5 ኤይፕርል 2021 (UTC)
ያንን ፡ ሰው[edit]
የገነባውን ፡ አፈራረሰ
የጠለለውን ፡ አደፈረሰ የተከለውን ፡ ነቅሎ ፡ ጣለና የእግዚአብሔርን ፡ ቤት ፡ አስቀረው ፡ ኦና::
ያንን ፡ ሰው ፡ 4 ጌታ ፡ መልሰው
ድንግሉን ፡ መሬት ፡ አርሶ ፡ ጎልጉሎ በብዙ ፡ ድካም ፡ ዘሩን ፡ በትኖ ግን ፡ አልታገሰም ፡ ሮጦ ፡ ፈርጥጡዋል የተዘራው ፡ ዘር ፡ በአረም ፡ ተውጥዋል::
ያንን ፡ ሰው ፡ 4
ጌታ ፡ መልሰው::
በዓለም ፡ ተንቆ ፡ ሞኝ ፡ ተብሎ ፡ ስድብ ፡ ግልምጫውን ፡ ነቀፋ ፡ ችሎ ፡ አክሊል ፡ ሊሰጠው ፡ ጌታ ፡ ሲመጣ ፡ ኮብልሎ ፡ ኖሮ ፡ ከቦታው ፡ ታጣ ::
ያንን ፡ ሰው ፡ 4 ጌታ ፡ መልሰው
ህዝብን ፡ ሊጠብቅ ፡ መንጋን ፡ ሊመራ ፡ በመከር ፡ ጊዜ ፡ ዘር ፡ እንድዘራ ፡ መክሊት ፡ ሰጥተሄው ፡ አልነበረም ፡ ወይ ታዲያ ፡ ያንን ፡ ሰው ፡ አትመልሥም ፡ ወይ::