ዘጸአት መዘምራን (Zeteat Apostolic Church Choir)
ናፈቀኝ ህልውናው የአምላኬ ብዙ ደስታ ያለበት መገኘቱን ምነው አገንቼ እንግዲያውስ አገነው ዘንድ እወጣለሁ ከፈቱ እስክገብባ በመነፈሴ እሮጣለሁ
እንደ ተተማች ዋላ ውሃ እምዳማራት
አበቱ ነፈሴ አንተን ትናፍቃለች
እንጨትና ውሃ በሌለበት ምድረበዳ
ውሃ ጥም ባለበት ጭው ባለ ደረቅ ስፍራ
የአምላኬን ፈት መቼ አያለሁ
ሕያውን አምላክ ናፍቄአለሁ
እንግዲህ አልታክትም ወደ እርሱ ሮጣለሁ እገስግሳለሁ
ድሎት ሲስጥ ሲመቺ መገኛው
ቀምሶት ላየ ሰው ይታፍጣል ህልውናው
ዲዳ አረገኝ ምለውን አጣሁ ለዚህ ፍቅር
ዘለዓለሜን ሰጠሁት የትም ላልሄድ ከእርሱ ልቀር
ሰለቸኝ ገረግሩ የዚች ከተማ
አንድ እረፍት የሌለበት ማያቋርጥ ጩኽት ሲሰማ
ልሰውር ልጠጋና ከአንተ ውስጥ
የድንኳን ዘመኔ አልፎ እስከጠቃለል በላይ መንግስት
https://www.youtube.com/watch?v=mgr1z4Laeds