From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ወደ ፡ አምላክ ፡ ልብ ፡ የሚያደርስ
አንድ ፡ ቅዱስ ፡ ደጅ ፡ አውቃለሁ
ከዚያም ፡ ደጅ ፡ ብርሃን ፡ ሲፈልቅ
መድሃኔቴን ፡ አያለሁ
አዝ፦ እንዴት ፡ ይገርማል ፡ አምላኬ
ያደጅ ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ
ለእኔ (ለእኔ) ፡ ለእኔ (ለእኔ) ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ
ያ ፡ ደጅ ፡ ለማንም ፡ አይዘጋም ፡ ሊገቡ ፡ ለሚወዱ
ለጌታም ፡ ሆነ ፡ ለሎሌ ፡ ለተጨነቁ ፡ ሁሉ
አዝ፦ እንዴት ፡ ይገርማል ፡ አምላኬ
ያደጅ ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ
ለእኔ ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ (ለእኔ) ፡ ለእኔ (ለእኔ) ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ
አንድ ፡ ቀን ፡ ወደ ፡ ሠማይ ፡ ስንደርስ ፡ ከመስቀል ፡ ስንፈታ
የሕይወት ፡ አክሊል ፡ ስንጭን ፡ ኢየሱስን ፡ ልናከብር
አዝ፦ እንዴት ፡ ይገርማል ፡ አምላኬ
ያደጅ ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ
ለእኔ (ለእኔ) ፡ ለእኔ (ለእኔ) ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ
አዝ፦ እንዴት ፡ ይገርማል ፡ አምላኬ
ያደጅ ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ
ለእኔ ተከፈተ ፡ ለእኔ (ለእኔ) ፡ ለእኔ (ለእኔ) ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ
ተከፈተ ፡ ለእኔ (፱x)
ተከፈተ ፡ ለእኔ
ተከፈተ ፡ የሰማይ ፡ ደጅ ፡ ለእኔ
ተከፈተ ፡ ለእኔ (አሃሃ)
ለእኔ ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ (አሃሃ)
ለእኔ ፡ ለእኔ ፡ ተከፈተ ፡ ለእኔ (አሃሃ)
|