From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
እንዴት ፡ ያለ ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ በሕይወቴ ፡ የሆነው
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
የፈለኩት ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ አለ
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
አዝ፦ ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
ኢየሱስን ፡ (ኢየሱስን) ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
የደስታ ፡ ጐርፍ ፡ በነፍሴ ፡ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ይፈሳል
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
ከመኮብለልና ፡ ከጥፋት ፡ ድኛለሁ
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
በዝተው ፡ ከነበሩት ፡ ኃጥያቶች ፡ ነጻሁኝ
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
አዝ፦ ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
ኢየሱስን ፡ (ኢየሱስን) ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
የደስታ ፡ ጐርፍ ፡ በነፍሴ ፡ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ይፈሳል
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
የተረጋገጠ ፡ ጽኑ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
የጥርጥር ፡ ጭጋግ ፡ በመንገዴ ፡ የለም
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
አዝ፦ ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
ኢየሱስን ፡ (ኢየሱስን) ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
የደስታ ፡ ጐርፍ ፡ በነፍሴ ፡ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ይፈሳል
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
ደሙ ፡ ሸለቆ ፡ ውስጥ ፡ ብርሃን ፡ በርቶልኛል
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
የከተማውን ፡ ደጅ ፡ በሩቅ ፡ አየዋለሁ
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
አዝ፦ ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
ኢየሱስን ፡ (ኢየሱስን) ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
የደስታ ፡ ጐርፍ ፡ በነፍሴ ፡ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ይፈሳል
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
እሄዳለሁ ፡ ልኖር ፡ በውቧ ፡ ከተማ
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
በጣም ፡ ድስ ፡ ይለኛል ፡ ጉዞዬን ፡ ስቀጥል
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
አዝ፦ ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
ኢየሱስን ፡ (ኢየሱስን) ፡ ከአገኘሁ ፡ (ከአገኘሁ) ፡ ወዲህ
የደስታ ፡ ጐርፍ ፡ በነፍሴ ፡ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ይፈሳል
ኢየሱስን ፡ ከአገኘሁ ፡ ወዲህ
|