ዓይኖቼ (Aynochie) - ዜማ ፡ ለክርስቶስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዜማ ፡ ለክርስቶስ
(Zema 4 Christ)

Zema 4 Christ 1.jpg


(1)

በማመኔ ፡ ብቻ
(Bemamenie Bicha)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2007)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 5:24
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዜማ ፡ ለክርስቶስ ፡ አልበሞች
(Albums by Zema 4 Christ)

ዓይኖቼ ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ይዩ (፬x)
ጆሮቼ ፡ አንተን ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ይሥሙ (፬x)
እግሮቼ ፡ ለአንተ ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ፡ ይቅኑ (፬x)

ሙሉ ፡ አካላቶቼን ፡ ለአንተ ፡ ላስገዛልህ ፡ ያክብሩህ
መላው ፡ እኔነቴ ፡ ለአንተ ፡ መቅደስ ፡ ሆኖ ፡ ይኑሩልህ
(፪x)
ቸር ፡ ጌታ ፡ ፍፁም ፡ ሆኜ ፡ ላመልክህ ፡ ዘንድ ፡ ወደድኩኝ

ዓይኖቼ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ይዩ
ጆሮቼ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ይሥሙ
እግሮቼ ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ፡ ይቅኑ
መላ ፡ እኔነቴ ፡ ጌታ ፡ አንተን ፡ ያክብርህ (፪x)