እንደገና (Endegena) - ዘካሪያስ ፡ ጌታቸው

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዘካሪያስ ፡ ጌታቸው
(Zekariyas Getachew)

Zekariyas Getachew 1.jpg


(1)

ደረሰልኝ
(Dereselegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 4:33
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዘካሪያስ ፡ ጌታቸው ፡ አልበሞች
(Albums by Zekariyas Getachew)

አይሁንልህ ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲረግመኝ
ወድቆ ፡ ቀረ ፡ እያሉ ፡ ሲሳሳቁብኝ (፪x)

የእኔ ፡ አምላክ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ እጁን ፡ ቢዘረጋ
የመሸውን ፡ ሕይወቴ ፡ እንደገና ፡ ነጋ (፪x)

እንደገና ፡ ነጋ ፡ እንደገና (እንደገና) (፬x)

እንደገና ፡ ነጋልኝ
የሞት ፡ ደፋጅ ፡ ተዘጋልኝ (፪x)

ጠላቴ ፡ ሲፈልገኝ ፡ ሟርተኞች ፡ ሲፈልጉኝ (፪x)
አይነካም ፡ የሚል ፡ ምልክት ፡ አለኝ (፱x)

አይሁንልህ ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲረግመኝ
ወድቆ ፡ ቀረ ፡ እያሉ ፡ ሲሳሳቁብኝ (፪x)

የእኔ ፡ አምላክ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ እጁን ፡ ቢዘረጋ
የመሸውን ፡ ሕይወቴ ፡ እንደገና ፡ ነጋ (፪x)

እንደገና ፡ ነጋ ፡ እንደገና (እንደገና) (፬x)

ለፋ ፡ ደከምክ ፡ ከእጅ ፡ ላብ ፡ ግባ
እንደው ፡ ልፋ ፡ ሲልህ
እንደው ፡ ድከም ፡ ሲልህ
ትደክማለህ ፡ ለካ

እኔን ፡ የሚጠብቅ ፡ ደክሞት ፡ የማይተኛ
መሆኑን ፡ እወቀው ፡ እንዳለኝ ፡ እረኛ (፪x)

(ኦሮምኛ?)