ከለላዬ (Kelelayie) - ዮሴፍ ፡ በቀለ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሴፍ ፡ በቀለ
(Yoseph Bekele)

Lyrics.jpg


(3)

ስንቱን ፡ ላውራ
(Sentun Lawra)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2005)
ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሴፍ ፡ በቀለ ፡ አልበሞች
(Albums by Yoseph Bekele)

 
ዛሬም ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ ሆ
ዛሬም ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና
አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ገናና
ገናና ፡ አዎ ፡ ዛሬም ፡ ገናና (፫x)
ኢየሱስ ፡ ገናና (፪x)

አዝ፦ ከለላዬ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ
በአንተ ፡ አለፍኩት ፡ ስንቱን ፡ ጌታ
በአንተ ፡ አለፍኩት ፡ አዎ ፡ ስንቱን ፡ ጌታ (፪x)

ንጉሥ ፡ ያከብረው ፡ ዝነድ ፡ እርሱ ፡ ለወደደው (፪x)
ይህ ፡ ይደረጋል ፡ ከልካይ ፡ ኧረ ፡ ማነው (፪x)
በንጉሥ ፡ ፈረስ ፡ ላይ ፡ ያስቀምጠውና (፪x)
ይሸላልመዋል ፡ ዘይት ፡ ቀባና (፪x)

አዝ፦ ከለላዬ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ
በአንተ ፡ አለፍኩት ፡ ስንቱን ፡ ጌታ
በአንተ ፡ አለፍኩት ፡ አዎ ፡ ስንቱን ፡ ጌታ (፪x)

በጉልበትህ ፡ ጽናት ፡ ሁሉን ፡ የምትገዛ (፪x)
አንተ ፡ አይደለህም ፡ ወይ ፡ የዓለም ፡ ሁሉ ፡ ቤዛ (፪x)
ዛሬም ፡ ተማምኜ ፡ በጥላህ ፡ አድራለሁ (፪x)
ንተ ፡ እያለህልኝ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ እሆናለሁ (፪x)

አዝ፦ ከለላዬ ፡ የእኔ ፡ አለኝታ
በአንተ ፡ አለፍኩት ፡ ስንቱን ፡ ጌታ
በአንተ ፡ አለፍኩት ፡ አዎ ፡ ስንቱን ፡ ጌታ (፪x)

ወሮታው ፡ ምን ፡ ይሆን ፡ ለአምላኬ ፡ ውለታ (፪x)
እስኪ ፡ ከፍ ፡ አድርጉልኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ በዕልልታ (፪x)
ወሮታው ፡ ምን ፡ ይሆን ፡ ለአምላኬ ፡ ውለታ (፪x)
እስኪ ፡ ከፍ ፡ አድርጉልኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ በዕልልታ (፪x)
ጭብጨባም ፡ ለጌታ (፪x) አዎ ፡ ዕልልታም ፡ ለጌታ (፪x)
ጭብጨባም ፡ ለጌታ (፪x) ፡ አዎ ፡ ዕልልታም ፡ ለጌታ (፪x)
ጭብጨባም ፡ ለጌታ (፪x)