በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (Bante Des Yilegnal) - ዮሴፍ ፡ በቀለ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሴፍ ፡ በቀለ
(Yosef Bekele)

Yosef Bekele 1.jpg


(1)

ባለውለታዬ ፡ ጌታ
(Baleweletayie Gieta)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2005)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 6:04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሴፍ ፡ በቀለ ፡ አልበሞች
(Albums by Yosef Bekele)

አዝአምልኮና ፡ ስግደት ፡ የተገባህ (የተገባህ) ፡ የተገባህ ፡ ነህ
አልፋና ፡ ኦሜጋ ፡ መጀመሪያ (መጀመሪያ) ፡ መጨረሻ ፡ የለህ (፪x)
(መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ ክቡር ፡ ነህ ፡ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ጌታ
(መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ አመልክሃለሁኝ ፡ ጠዋት ፡ ማታ
(መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ፈጣሪ
(መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ እስትንፋሴ ፡ የነፍሴ ፡ ሰሪ

አዕላፋት ፡ ቅዱስ ፡ የሚሉህ
ሌት ፡ ተቀን ፡ የሚዘምሩልህ
አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ/ንጉሤ ፡ ገናና
ላምልክህ/ላክብርህ ፡ ይገባሃልና (፪x)

አዝአምልኮና ፡ ስግደት ፡ የተገባህ (የተገባህ) ፡ የተገባህ ፡ ነህ
አልፋና ፡ ኦሜጋ ፡ መጀመሪያ (መጀመሪያ) ፡ መጨረሻ ፡ የለህ (፪x)
(መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ ክቡር ፡ ነህ ፡ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ጌታ
(መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ አመልክሃለሁኝ ፡ ጠዋት ፡ ማታ
(መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ፈጣሪ
(መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ እስትንፋሴ ፡ የነፍሴ ፡ ሰሪ

ዙፋንህ ፡ ከጥንት ፡ ጅምር
ጽኑ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ሊደፍረው ፡ ቀድሞ
ግዛትህ ፡ የለው ፡ መጨረሻ
ታላቅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጋሻ

የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የእረፍቴ ፡ ጌታ
በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ አግኝቻለሁ ፡ እርካታ
አመልክሃለሁ ፡ ሁልጊኤ ፡ ከነፍሴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ንጉሤ
ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ንጉሤ

ወድሃለሁ ፡ እውድሃለሁ ፡ ወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ
አምላኬ ፡ ነህ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ሾሜሃለሁ
የግሌ ፡ ነህ ፡ የራሴ ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ መርጫለሁ (፪x)