ላጫውትህ ፡ በዜማ (Lachawteh Beziema) - ዮሐንስ ፡ ግርማ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ ፡ ግርማ
(Yohannes Girma)

Yohannes Girma 2.jpg


(2)

እርስቴ ፡ ነህ
(Erestie Neh)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2005)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 5:22
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ ግርማ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Girma)

ላጫውትህ ፡ በዜማ ፡ ፊትህ ፡ ልዝለል ፡ ላሞጋግስህ
ልንገር ፡ ማንነትክን ፡ ስምህን ፡ ልጥራ ፡ ላቆላምጥህ
ልውጣ ፡ ከፊትህ ፡ ሆይታን ፡ ላብዛ ፡ ለምሥጋና
በእኔ ፡ ዘንድ ፡ አንተ ፡ በዝቶ ፡ ያለህ ፡ ይህ ፡ ነውና (፪x)

በምሥጋና ፡ እጅግ ፡ ከብረህ
በክብርህም ፡ በጣም ፡ ልቀህ
ተገኝትህ ፡ ሳለህ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ይህ ፡ ያንስሀል
ከዚህ ፡ በላይ ፡ ሊሆን ፡ ይገባል
ምሥጋናህ ፡ በሕዝብህ ፡ መሃል (፫x)

በበዛ ፡ ምሥጋና
በበዛ ፡ ክብር
ከፍ ፡ ባለ ፡ ምሥጋና
ከፍ ፡ ባለ ፡ ክብር
ክብር ፡ ተመስገን ፡ ለዘለዓለም (፬x)

በእኔ ፡ ዘንድ ፡ በዝቶ ፡ አለህ
ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ምሥጋናህ
ለነፍሴ ፡ ካረከው ፡ የመነጨ ፡ ከበጐ ፡ ስራህ
የምሥጋና ፡ ነዶና ፡ ለስለቴ ፡ ምሥጋና
ምሥጋናዬ ፡ ይኸው (፪x)

ምሥጋናዬ ፡ ይኸው (፭x)