ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አባት (Kante Liela Abat) - ዮሐንስ ፡ ግርማ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ ፡ ግርማ
(Yohannes Girma)

Yohannes Girma 3.jpg


(3)

አምላኬ ፡ ደስታዬ
(Amlakie Destayie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2012)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 6:43
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ ግርማ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Girma)

አዝ፦ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ አባት ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ
ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ወላጅ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ (፪x)

ከአንተ ፡ ወጥቼ ፡ መጥቻለሁ
ወደ ፡ አንተም ፡ እሄዳለሁ
ጀማሬዬ ፡ አንተ ፡ ነህ
ፍጻሜዬም ፡ ደግሞ ፡ ነህ
ሌላ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አልሻም
ሌላ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አልሻም (፪x)

ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ ላርቅህ ፡ ውዴ
ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ ላርቅህ ፡ እኔ ፡ ሆይ
ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ እጠጋሀለሁኝ ፡ አብዝቼ
የወለድከኝ ፡ ነህ ፡ ወላጄ ፡ አባብዬ (፪x)

ሰማይ ፡ ምድርን ፡ የፈጠረ
ታላቅ ፡ አምላክ ፡ የሆነ
ከሁሉ ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ያለ (ከፍ ፡ ያለ)
የሁሉ ፡ የበላይ ፡ የሆነ
እግዚአብሔር ፡ መንፈስ
ለእኔም ፡ ደግሞ ፡ አባት (፪x)

አዝ፦ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ አባት ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ
ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ወላጅ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም ፡ እኔ (፪x)

ከአንተ ፡ ወጥቼ ፡ መጥቻለሁ
ወደ ፡ አንተም ፡ እሄዳለሁ
ጀማሬዬ ፡ አንተ ፡ ነህ
ፍጻሜዬም ፡ ደግሞ ፡ ነህ
ሌላ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አልሻም
ሌላ ፡ ላውቅ ፡ አልሻም
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አልሻም (፪x)

ከአለም ፡ ፍጥረት ፡ አስቀድሞ
ያወቀኝ ፡ ከእናት ፡ ቀድሞ
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ አላውቅም (ሌላ ፡ አላውቅም)
ወላጄ ፡ የምለው ፡ ሌላ ፡ የለኝም
እግዚአብሔር ፡ መንፈስ
ለእኔም ፡ ደግሞ ፡ አባት (፪x)

ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ ላርቅህ ፡ ውዴ
ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ ላርቅህ ፡ እኔ ፡ ሆይ
ላርቅህ ፡ አልፈልግም ፡ እጠጋሀለሁኝ ፡ አብዝቼ
የወለድከኝ ፡ ነህ ፡ ወላጄ ፡ አባብዬ (፬x)