አንድ ፡ አምላክ (And Amlak) - ዮሐንስ ፡ ግርማ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ ፡ ግርማ
(Yohannes Girma)

video


(3)

አምላኬ ፡ ደስታዬ
(Amlakie Destayie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2012)
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ ግርማ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Girma)

አዝ፦ አንድ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ብቻ ፡ ያለው
ሰማይ ፡ ምድርን ፡ የፈጠረው
ብቻውን ፡ እውነተኛ ፡ የሆነው
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ የለም
አለም ፡ ቢባል ፡ ልክ ፡ አይደለም

እውነት ፡ ሆኖ ፡ ላለው
ደግሞም ፡ ለነበረው
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን (፪x)

በሶስትነት ፡ አንድ ፡ ሆኖ ፡ የሚኖር ፡ ስላሴ
ክብር ፡ ይገባዋል ፡ የሕዝቡ ፡ ውዳሴ
አምላክ ፡ ለሆነው ፡ አምልኮ ፡ ይድረሰው (፪x)

አዝ፦ አንድ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ብቻ ፡ ያለው
ሰማይ ፡ ምድርን ፡ የፈጠረው
ብቻውን ፡ እውነተኛ ፡ የሆነው
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ የለም
አለም ፡ ቢባል ፡ ልክ ፡ አይደለም

እውነት ፡ ሆኖ ፡ ላለው
ደግሞም ፡ ለነበረው
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን (፪x)

ሁሉ ፡ ከእርሱ ፡ የተገኘ ፡ የፍጥረታት ፡ ምንጭ
ያለ ፡ የነበረ ፡ ደግሞም ፡ የሚኖር
እርሱ ፡ አንድ ፡ ነው ፡ ሚመስል ፡ የሌለው (፪x)

አዝ፦ አንድ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ብቻ ፡ ያለው
ሰማይ ፡ ምድርን ፡ የፈጠረው
ብቻውን ፡ እውነተኛ ፡ የሆነው
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ የለም
አለም ፡ ቢባል ፡ ልክ ፡ አይደለም

እውነት ፡ ሆኖ ፡ ላለው
ደግሞም ፡ ለነበረው
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን (፪x)

የአማልክት ፡ አምላክ ፡ ከሁሉ ፡ የበላይ
መግደል ፡ ማኖር ፡ ሚችል ፡ ስልጣን ፡ በእጁ ፡ ላይ
እውነተኛ ፡ የሆነው ፡ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x)

አዝ፦ አንድ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ብቻ ፡ ያለው
ሰማይ ፡ ምድርን ፡ የፈጠረው
ብቻውን ፡ እውነተኛ ፡ የሆነው
ከእርሱ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ የለም
አለም ፡ ቢባል ፡ ልክ ፡ አይደለም

እውነት ፡ ሆኖ ፡ ላለው
ደግሞም ፡ ለነበረው
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን (፪x)

ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን
ክብር ፡ ይሁን (፪x) ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሜን