እረኛዬ (እረኛዬ) - ዮሐንስ ፡ ግርማ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዮሐንስ ፡ ግርማ
(Yohannes Girma)

Lyrics.jpg


(Volume)

አልበም
(እረኛዬ)

ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ ግርማ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Girma)

አዝ: እረኛዬ
  ማረፊያዬ
  ቃልህን ስትናገር
  ልብን ያሳርፋል
 የምትመክረው ምክር
 ተስፋን ያሳድራል
 ሆነህ ፡ አይቼሃለሁ
 ልቤ ፡ አንተን ፡ ወዶሃል

አይከፋኝም አባ ለዚያ አትስጋ
ምን ጎደለው አንተን የተጠጋ
መተማመን መጏደድ ባንተ ነው
ሁሉ ባለህ ፡ ሁሉን በፈጠርከው
አይኖችህም በምድር ላይ ያያሉ
ከኔው ጋራ ይንከራተታሉ
ሆድ ሲብሰኝ ከላይ ትወርዳለህ
በደመናት ትረማመዳለህ

አዝ: እረኛዬ
  ማረፊያዬ
  ቃልህን ስትናገር
  ልብን ያሳርፋል
 የምትመክረው ምክር
 ተስፋን ያሳድራል
 ሆነህ ፡ አይቼሃለሁ
 ልቤ ፡ አንተን ፡ ወዶሃል

የገባሀውን ፡ ቃል ፡ ኪዳን ፡ አትረሳም
የሰጠህውን ፡ ተስፋ ፡ አታጠፋም
ሌትና ፡ ቀን ፡ ሁሌ ፡ ትተጋልህ
እንዲፈጸም ፡ ቀኑን ፡ ታፈጥናለህ
ይህን፡ ላደርግ ፡ ኃይሌ ፡ እንዲህ ፡ አነሰ
ብለ ፡ አትመጣም ፡ ጉልበቴም ፡ ደከመ
በአንተው ፡ ምለህ ፡ መች ፡ እንዲ ፡ ይሆናል
ችሎታህ ፡ ሁሌ ፡ ያስተማምናል

አዝ: እረኛዬ
  ማረፊያዬ
  ቃልህን ስትናገር
  ልብን ያሳርፋል
 የምትመክረው ምክር
 ተስፋን ያሳድራል
 ሆነህ ፡ አይቼሃለሁ
 ልቤ ፡ አንተን ፡ ወዶሃል