ሰው ፡ አደረከኝ (Sew Aderekegn) - ዮሐንስ ፡ በላይ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ ፡ በላይ
(Yohannes Belay)

Yohannes Belay 3.jpg


(3)

ጽድቁን
(Tsedqun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ በላይ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Belay)

ምኔን ፡ አይተህ ፡ ወደድከኝ
ምኔን ፡ አይተህ ፡ ወደድከኝ
ጌታ ፡ ይቅር ፡ አልከኝ (፪x)

ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ
ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ (፪x)

ቀየርከውና ፡ ጸያፍ ፡ ታሪኬን
ልጄ ፡ ነህ ፡ አልከኝ ፡ ቸሩ ፡ አባቴ
የልጅነት ፡ ሥልጣን ፡ ሰጥተኸኝ
የእኔ ፡ ነህ ፡ ብለህ ፡ ወራሽ ፡ አደረከኝ (፪x)

ኧረ ፡ እንዴት (፪x) ፡ ኧሬ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ
ኧረ ፡ እንዴት (፪x) ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አየኸኝ (፪x)

ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ
ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ (፪x)

ይሄ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ የምቆጥረው
ጽድቅ ፡ እንኳን ፡ የለኝ ፡ ከእኔ ፡ ምለው
ጽድቅ ፡ ሆነህልኝ ፡ ሞትክልኝ ፡ ጌታ
ምን ፡ ቃላት ፡ አለኝ ፡ ለአንተስ ፡ ውለታ (፪x)

ኧረ ፡ እንዴት (፪x) ፡ ኧሬ ፡ እንዴት ፡ ወደድከኝ
ኧረ ፡ እንዴት (፪x) ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ አየኸኝ (፪x)

ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ
ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ (፪x)

ምኔን ፡ አይተህ ፡ ወደድከኝ
ምኔን ፡ አይተህ ፡ ወደድከኝ
ጌታ ፡ ይቅር ፡ አልከኝ (፪x)

ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ
ሰው ፡ አደረከኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ (፪x)