From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
ዓይኖቼን ፡ አንስቼ ፡ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ሳይ
እረዳት ፡ ፍለጋ ፡ ሳይ ፡ ወደ ፡ ሰማይ
መጣልኝ ፡ መጣልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣልኝ
መጣልኝ ፡ መጣልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣልኝ
አዝ፦ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ
ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ (፪x)
ሃዘን ፡ ልቤን ፡ ጐድቶት ፡ ትካዜ ፡ በዝቶ
አለኝ ፡ ያልኩት ፡ ወዳጅ ፡ ከአጠገቤ ፡ ጠፍቶ
ቀኑ ፡ ሲጨላልም ፡ ግራ ፡ ተጋብቼ
ኢየሱስ ፡ ሲመጣ ፡ አየሁት ፡ በዓይኖቼ (፪x)
አዝ፦ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ
ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ (፪x)
አይጥልም (፭x) ፡ ጌታ
ዘመድ ፡ ቢጠፋ ፡ ወዳጅ ፡ ቢጠፋ
የቅርብም ፡ ያሉት ፡ ከጐን ፡ ቢታጣ
አይተውም (፬x) ፡ ጌታ
የቅርብም ፡ ያሉት ፡ ከጐን ፡ ቢታጣ
የልብም ፡ ያሉት ፡ ከጐን ፡ ቢጠፋ
ዓይኖቼን ፡ አንስቼ ፡ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ሳይ
እረዳት ፡ ፍለጋ ፡ ሳይ ፡ ወደ ፡ ሰማይ
መጣልኝ ፡ መጣልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣልኝ
መጣልኝ ፡ መጣልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣልኝ
አዝ፦ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ
ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ (፪x)
ያለፈው ፡ ኑሮዬን ፡ ደግሜ ፡ ላላየው
የፍቅሩ ፡ ዘይት ፡ ልቤን ፡ እያራሰው
ነገዬን ፡ ሰጥቼው ፡ ለታማኙ ፡ ጌታ
እዘምራለሁኝ ፡ ባርኮኛል ፡ በደስታ (፪x)
አዝ፦ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ
ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ
ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ (፪x)
|