ከአንተ ፡ ወዴት (Kante Wedet) - ዮሐንስ ፡ በላይ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ ፡ በላይ
(Yohannes Belay)

Yohannes Belay 3.jpg


(3)

ጽድቁን
(Tsedqun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(10)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ በላይ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Belay)

ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x)

ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x)

ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ የበላ ፡ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ የጠጣ
መቼም ፡ አይራብም ፡ መቼም ፡ አይጠማ
የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
እረክቶ ፡ ይኖራል ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ እጅ (፪x)

አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x)

ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x)

መድኃኒቴ ፡ ብዬ/እያልኩ ፡ እኔ ፡ እጣራለሁ
ሕይወት ፡ በአንተ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ አግኝቻለሁ
ከቶ ፡ አልሻም ፡ እና ፡ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ለእኔ
አንተ ፡ ብቻ ፡ ግዛኝ ፡ ቀሪውን ፡ ዘመኔ (፪x)

አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ (፪x)

የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ (፬x)
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ (፬x)

መድሃኒቴ ፡ እያልኩ ፡ እኔ ፡ እጣራለሁ
ሕይወት ፡ በአንተ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ አግኝቻለሁ (፪x)

የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ (፬x)