ኢየሱስ ፡ ይበልጣል (Eyesus Yebeltal) - ዮሐንስ ፡ በላይ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ ፡ በላይ
(Yohannes Belay)

Yohannes Belay 3.jpg


(3)

ጽድቁን
(Tsedqun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ በላይ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Belay)

በዓለም ፡ ካለው ፡ ይልቅ ፡ በእኔ ፡ ያለው ፡ ይበልጣል
በዓለም ፡ ካለው ፡ ይልቅ ፡ በእኔ ፡ ያለው ፡ ይበልጣል
ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል (፪x)

የደስታ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የማይደፈርስ (፪x)
የማያልቅ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ማይለዋወጥ (፪x)
ዛሬ ፡ ታይቶ ፡ የማይጠፋ
ዘላቂ ፡ ነው ፡ ሁሌም ፡ ደስታ (፪x)
አይለካም ፡ አይለካም (፫x)

አሃሃሃ ፡ አይወዳደርም
አሃሃሃ ፡ አይመዘን ፡ አይለካም
አሃሃሃ ፡ ይለያል ፡ ከሁሉም
አሃሃሃ ፡ ይበልጣል ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል (፪x)

ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ጌታዬ ፡ ይበልጣል
ኢየሱስ ፡ ይበልጣል
ጌታዬ ፡ ይበልጣል

እውነተኛ ፡ ሰላም ፡ በዕንቁ ፡ አይለካም (፪x)
እውነተኛ ፡ ደስታ ፡ በወርቅ ፡ አይገዛም (፪x)
በፍቅር ፡ ቢሆን ፡ በሰላም
በምህረት ፡ በትዕግሥት
በደግነት ፡ በሕይወት
አይለካም ፡ አይለካም (፫x)

አሃሃሃ ፡ አይወዳደርም
አሃሃሃ ፡ አይመዘን ፡ አይለካም
አሃሃሃ ፡ ይለያል ፡ ከሁሉም
አሃሃሃ ፡ ይበልጣል ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል (፪x)

በዓለም ፡ ካለው ፡ ይልቅ ፡ በእኔ ፡ ያለው ፡ ይበልጣል
በዓለም ፡ ካለው ፡ ይልቅ ፡ በእኔ ፡ ያለው ፡ ይበልጣል
ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ኢየሱስ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል
ጌታዬ ፡ ከሁሉ ፡ ይበልጣል (፪x)