From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ዮሐንስ ፡ በላይ (Yohannes Belay)
|
|
፫ (3)
|
አልበም (Album)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፮ (2014)
|
ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የዮሐንስ ፡ በላይ ፡ አልበሞች (Albums by Yohannes Belay)
|
|
አዝ፦ ድንቅ ፡ ነው ፡ ያረገልኝ ፡ ጌታ ፡ ለእኔ
ድንቅ ፡ ነው ፡ የሰራልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔ
ምን ፡ ብዬ ፡ ልናገረው
ምን ፡ በዬ ፡ ልመልሰው
ውለታው ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ምን ፡ ብዬ ፡ ልናገረው
ምን ፡ በዬ ፡ ልመልሰው
ውለታው ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x)
አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ አለኝ ፡ ክብር
አለኝ ፡ ዕልልታ ፡ አለኝ ፡ ክብር
ይክበር ፡ እግዚአብሔር (፪x)
በለቅሶ ፡ ዘርን ፡ የዘራሁት (አሃ)
አምላኬ ፡ ባየልኝ ፡ ብዬ ፡ ያልኩትን (አሃ)
የሃዘን ፡ ማቄን ፡ አወለቀና (አሃ)
ሳቅ ፡ ሆነ ፡ ቤቴ ፡ ጌታ ፡ ገባና ፡ አሃ ፡ ጌታ ፡ ገባና (፪x)
ያደረገው (አሃ)፡ እጅግ ፡ ብዙ (አሃ)
ለውለታው (አሃ) ፡ ምሥጋና ፡ አብዙ (አሃ)
የሰራልኝ (አሃ) ፡ እጅግ ፡ ብዙ (አሃ)
ለውለታው (አሃ) ፡ ምሥጋና ፡ አብዙ (አሃ)
እንዲህ ፡ በሉ (አሃ) ፡ አመስግኑ (አሃ)
ዕልል ፡ በሉ (አሃ) (፪x)
የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ዛሬ ፡ የምሥጋና ፡ የዝማሬ (፬x)
አዝ፦ ድንቅ ፡ ነው ፡ ያረገልኝ ፡ ጌታ ፡ ለእኔ
ድንቅ ፡ ነው ፡ የሰራልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔ
ምን ፡ ብዬ ፡ ልናገረው
ምን ፡ በዬ ፡ ልመልሰው
ውለታው ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ምን ፡ ብዬ ፡ ልናገረው
ምን ፡ በዬ ፡ ልመልሰው
ውለታው ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው
አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ አለኝ ፡ ክብር
አለኝ ፡ ዕልልታ ፡ አለኝ ፡ ክብር
ይክበር ፡ እግዚአብሔር (፪x)
ለምስኪኑ ፡ ሰው ፡ ምንጭ ፡ አፍልቀሃል
ለደካከመው ፡ ሞገስ ፡ ሆነሃል
ምድረ ፡ በዳውን ፡ ያለመለምከው
በቅኔ ፡ መዝሙር ፡ ስምህን ፡ ያክብረው
አሃ ፡ ስምህን ፡ ያክብረው (፪x)
የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ዛሬ ፡ የምሥጋና ፡ የዝማሬ (፬x)
ያደረገው (አሃ)፡ እጅግ ፡ ብዙ (አሃ)
ለውለታው (አሃ) ፡ ምሥጋና ፡ አብዙ (አሃ)
የሰራልኝ (አሃ) ፡ እጅግ ፡ ብዙ (አሃ)
ለውለታው (አሃ) ፡ ምሥጋና ፡ አብዙ (አሃ)
እንዲህ ፡ በሉ (አሃ) ፡ አመስግኑ (አሃ)
ዕልል ፡ በሉ (አሃ) (፪x)
|