ድኛለሁ ፡ በምህረቱ (Degnalehu Bemeheretu) - ዮሐንስ ፡ በላይ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ ፡ በላይ
(Yohannes Belay)

Yohannes Belay 3.jpg


(3)

ጽድቁን
(Tsedqun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ በላይ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Belay)

አዝ፦ እንደው ፡ በምህረቱ ፡ ድኛለሁ ፡ ድኛለሁ
እንደው ፡ በምህረቱ ፡ ድኛለሁ ፡ ድኛለሁ
የዘለዓለም ፡ ሕይወትን ፡ በነጻ ፡ አግኝቻለሁ (፪x)

ሳለፋ (ጌታ ፡ አዳነኝ)
ሳልደክም (ጌታ ፡ አዳነኝ)
በፍቅሩ (ጌታ ፡ አዳነኝ)
በምህረቱ (ጌታ ፡ አዳነኝ)
የዘለዓለም ፡ ሕይወትን ፡ በነጻ ፡ ሰጠኝ ፡ አሃ (፪x)

በጨለማ ፡ እንዳልኖር ፡ ሚስጥሩን ፡ እንዳቀው
አሃሃ ፡ ጌታን ፡ እንዳቀዉ (፪x) ፡ አሃ
የእግዚአብሔር ፡ ጥበብ ፡ ኢየሱስ ፡ ገለጠው
አሃሃ ፡ ጌታን ፡ እንዳቀው (፪x) ፡ አሃ
የማይጠፋ ፡ ብርሃን ፡ በቤቴ ፡ በራልኝ
አሃሃ ፡ ጌታን ፡ በራልኝ (፪x) ፡ አሃ
ሞት ፡ የነበርኩትን ፡ በሕይወት ፡ አቆመኝ
አሃሃ ፡ በይወት ፡ አኖረኝ (፪x) ፡ አሃ

በኃጢአት ፡ የሞት ፡ ሰው ፡ ነበርኩማ ፡ ሞት ፡ ነበርኩማ
ምህረቱ ፡ ተገልጦ ፡ አዳነኝማ ፡ አዳነኝማ (፪x)

አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ መቼም ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፬x)
አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፫x) ፡ ከኢየሱስ ፡ ሌላ
አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፬x)

አዝ፦ እንደው ፡ በምህረቱ ፡ ድኛለሁ ፡ ድኛለሁ
እንደው ፡ በምህረቱ ፡ ድኛለሁ ፡ ድኛለሁ
የዘለዓለም ፡ ሕይወትን ፡ በነጻ ፡ አግኝቻለሁ (፪x)

ሳለፋ (ጌታ ፡ አዳነኝ)
ሳልደክም (ጌታ ፡ አዳነኝ)
በፍቅሩ (ጌታ ፡ አዳነኝ)
በምህረቱ (ጌታ ፡ አዳነኝ)
የዘለዓለም ፡ ሕይወትን ፡ በነጻ ፡ ሰጠኝ ፡ አሃ (፪x)

የዓለምን ፡ ጥበብ ፡ ከንቱነት ፡ ሊያሳፍር
አሃሃ ፡ ጌታ ፡ ሊያሳፍር (፪x) ፡ አሃ
ኢየሱስ ፡ ልኮ ፡ በሕይወት ፡ አኖረኝ
አሃሃ ፡ በሕይወት ፡ አኖረኝ (፪x) ፡ አሃ
እውነትና ፡ መንገድ ፡ ብርሃን ፡ ሆነልኝ
አሃሃ ፡ ሕይወት ፡ ሆነልኝ (፪x) ፡ አሃ
የማይጠፋን ፡ ርስት ፡ ጌታ ፡ አዘጋጀልኝ
አሃሃ ፡ አዘጋጀልኝ (፪x) ፡ አሃ

በኃጢአት ፡ የሞት ፡ ሰው ፡ ነበርኩማ ፡ ሞት ፡ ነበርኩማ
ምህረቱ ፡ ተገልጦ ፡ አዳነኝማ ፡ አዳነኝማ (፪x)

አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ መቼም ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፬x)
አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፫x) ፡ ከኢየሱስ ፡ ሌላ
አላይም ፡ ሌላ (፪x) ፡ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ላይጠላ
አላይም ፡ ሌላ (፬x)