በድል ፡ በድል (Bedel Bedel) - ዮሐንስ ፡ በላይ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሐንስ ፡ በላይ
(Yohannes Belay)

Yohannes Belay 3.jpg


(3)

ጽድቁን
(Tsedqun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሐንስ ፡ በላይ ፡ አልበሞች
(Albums by Yohannes Belay)

አዝበድል ፡ በድል (፪x)
እያሳለፈኝ ፡ ቆምኩ ፡ በተዓምር
እያስመለጠኝ ፡ በቸርነቱ
ያዘምረኛል ፡ ይህ ፡ ቸር ፡ አቤቱ (፪x)
አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ በዛ ፡ ቸርነቱ (፬x)

ጠላቶች ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ሲማማሉ
የሚረዳው ፡ የታል ፡ ሲሉ (፪x)
ረዳቴ ፡ ከሰማይ ፡ ወረደልኝ
አለሁልህ ፡ ልጄ ፡ እያለኝ
አለሁልህ ፡ ልጄ ፡ እያለኝ (፪x)

በፍቅርህ ፡ ብዛት ፡ በቸርነትህ
እኔስ ፡ አለፍኩኝ ፡ በአባትነትህ
ለነገ ፡ ደግሞ ፡ ዋስትናዬ ፡ ነህ
ስጋት ፡ አይገባኝ ፡ ጌታዬ ፡ በአንተ (፪x)

አዝበድል ፡ በድል (፪x)
እያሳለፈኝ ፡ ቆምኩ ፡ በተዓምር
እያስመለጠኝ ፡ በቸርነቱ
ያዘምረኛል ፡ ይህ ፡ ቸር ፡ አቤቱ (፪x)
አቤቱ ፡ አቤቱ ፡ በዛ ፡ ቸርነቱ (፬x)

ከአስፈሪው ፡ መንገዴ ፡ ታደከኝ
በእጆችህ ፡ ይዘኸኝ (፪x)
ወጥመድ ፡ ተሰበረ ፡ አመለጥኩኝ
በእጆችህ ፡ ይዘኸኝ
በእጆችህ ፡ ይዘኸኝ (፪x)

በፍቅርህ ፡ ብዛት ፡ በቸርነትህ
እኔስ ፡ አለፍኩኝ ፡ በአባትነትህ
ለነገ ፡ ደግሞ ፡ ዋስትናዬ ፡ ነህ
ስጋት ፡ አይገባኝ ፡ ጌታዬ ፡ በአንተ (፪x)